Page 1 of 1

እንዴት ደስ ይላል እኔ ያልኩት ሲሆን

Posted: 01 Jun 2022, 18:23
by Ethoash
ከብዙ አመታት ጀምሮ ለምን የኢትዬዽያ አየር መንግድ ምህራብ አፍሪካ አርፎ ወድ አሜሪካ አይሄድም ስል ነበር። ታድያ አዲሱ ጠቃል አስተዳደር ግዜ አልፈጀበትም ቶጎን መርጦዋል ለዚሁ በረራ ቶጎ ላይ አርፎ ክዚያ ወድ አሜሪካ ይበራል ማለት ነው። እኔ እንኩዋን ለምን ናይጄሪያ አያርፍም ብዬ ነበር ግን ቶጎን ስመለከት ቶጎ በኢትዬዽያ በጣም ቀጥተኛው በረራ ት ሆናለች በዚያ ላይ የቶጎ አሮፕላን ወድ ቶጎ ተሳፋሪዎችን ስብስቦ ያመጣና ከዚያ ወድ አሜሪካ ይወስዳል ማለት ነው። እንግዲህ ይቅናው ከማለት በቀር ምን ይባላል።




if u dont know where Togo located