ጥያቄ ለአቶ አቡዋሯው
Posted: 01 Jun 2022, 17:55
ከዚህ በፊት አንዱ ሁለት ቋንቋ ልጆቻችንን እናስተምር ስል አንተ ደግሞ በግዳጅ አይሆንም በፍላጎት ብቻ ነው መሆን ያለበት ብለኸናል ። ይህ ብዙዎቹ የነፍጠኛ አክቲቪስቶች መከራከሪያ አሳብ ስለሆነ መልስ ልስጥህ ፈለግሁ።
እንዳንተ አባባል እንግዲህ አማርኛም በፍላጎታችን መማር ወይም አለመማር እንችላለን ማለት ነው።
እንግዲህ ቋንቋ የግለስብ ብቻ አይደለም ከአንድ በላይ መሆን አለብህ ቋንቋን ለመጠቀም ብቻህ ከሆንክ እኮ ቋንቋም አያስፈልግህም ሁለት ስት ሆን ለመግባባት ነው የሚያስፈልግህ ስለዚህ ቋንቋ የግል ነው የሚሉት ፈሊጥ አይገባኝም
እንበል አንተ ያለኸው ኦሮሞ ክልል ነው እንበል ። ትምህርት ቤቱ በሙሉ በኦሮምኛ ይስጣል እንበል ታድያ ልጆች ህን ሳታስተምር ትቀራለህ ወይ ኦሮምኛ አላስተምርም ብለህ። ወይስ ኦሮሞ በሙሉ በአማርኛ ያስተምር ትላለህ ይህ ጥያቄ ነው።
ለምሳሌ በፈለግህወ ቋንቋ መናገር ትችላለህ ማለት አንተ ትችላለህ ማለት ነው እንጂ እኔን አስገድ ደህ ያንተን ቋንቋ ማናገር አትችልም። ለምስሌ አንድ ሱቅ ገብተህ አማርኛ ካልተናገራቹሁ ብለህ መድረቅ አትችልም። በአብዛኛው መናገር የሚችለውን ቋንቋ መልመድ አለብህ ካለመድክ ግን ያንተ እዳ ነው። ይህን የምልህ አሜሪካ አገር ነው ። የቋንቋ መብት ህ ከመንግስት መስሪያ ቤት ብቻ ነው ለምሳሌ መንግስት የቋንቋ አስተርጎሚ ሊያቀርብልህ ይገባል በፍርድ ቤት በመሳስሉት ጉዳይ ግን ይህንን መብት መስሪያ ቤት ይዘህ ሄደህ እኔ በአማርኛ ነው የምናገርው አስተርጎሚ አቅርቡልኝ ቅጠሩልኝ ማለት አትችልም።
ለምሳሌ አንድ ኦሮሞ አማራ ክልል ሄዶ በኦሮምኛ ተናገሩ እኔ አማርኛ አልችልም ማለት አይችልም። ቱሪስት እስካልሆነ ድረስ ቋንቋውን ቶሎ አውቆ መግባባት ለራሱ ነው ጥቅሙ። በኦሮሞ የሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮች በሙሉ እኛ በኦሮምኛ ነው የምንስራው ካሉ መብታቸው ነው። ችለህ መገኝት ያንተው እዳ ነው የኦሮሞ መንግስት በነፃ ቋንቋ ያስተምርሀል
አንዳንድ የስለጠኑ አገሮች ሳይቀሩ ከመንግስት ደረጃ ሁለት ቋንቋ መቻል አለባቸው ። በፈደራል መስሪያ ቤት በሙሉ ሁለት ቋንቋ መቻል አለባቸው። ይህ ማለት አንድ ጋምቤላ ያለ የፈደራል መስሪያ ቤት ስራተኞቹ የጋምቤላ ቋንቋና አማርኛ መቻል አለባቸው ስራውን ከፈለጉ ። የፈደራል መንግስት ኦሮሞ ውስጥ ያለው ደግሞ አንድ አማርኛና ኦሮምኛ መቻል አለበት። አማራ አገር ግን ለግዜው አማርኛ ቢሆንም ሁለት ቋንቋ ያላቸው ስዎችን መቅጠር አለባቸው ወይም አንድ ቋንቋ ከሚችለው ሁለት ቋንቋ የሚችለው ቀዳሚነት ያገኛል። እንዲህ እያለ ሁላችንም ሁለት ቋንቋ መቻል እንችላለን ማለት ነው። አንድ ቋንቋ ዝተት ያቆማል ማለት ነው።
እኔ ከጠየቃቹሁኝ ግን እንግሊዘኛ ከልጅነታቸው መማር አለባቸው አፍ መፍቻቸው እንግሊዘኛ መሆን አለበት ባይ ነኝ። የቀረውን ኦሮምኛና አማርኛ ልክ እንደባዮለጂ እና እንደሒሳብ ትምህርት በአንድ ክፍፍል መማር ይችላሉ። ለአምስት ክፍፍል ድረስ እንግሊዘኛ መማር አለባቸው ደግሞ የሕንድ እንግሊዘኛ ሳይሆን የአሜሪካ እንግሊዘኛ በአሜሪካኖች መማር አለባቸው ይህ ማለት ኢንተርናሽናል ተማሪዎች ይሆናሉ ማለት ነው። ልክ አሊያንስ ፍራንሴ ፈረንሳይኛ ይማራሉ ግን አማርኛ ይችላሉ እንደማለት ነው።
እኔ በጣም ያስደስተኝ ነጋዴዎች በሙሉ ቻይንኛ ችለዋል እንዲሁም እንግሊዘኛ ይችሉ ነበር በትምህርት ቤት ቢማሩት ባይ ነኝ።