Page 1 of 1

ዪምር ዪምር ክብረ ብርሃን The Celebration of The Rising Sun !!

Posted: 01 Jun 2022, 17:12
by Horus
ዪምር እጅግ የተዋበ ብርሃን ማለት ነው! ቡርም መላካማ ገረድ ዪምር ትመስሊ ይባላል! እጅግ ቆንጆ ልጃረገድ ዪምር ትመስላለች ይባላል !



Re: ዪምር ዪምር ክብረ ብርሃን The Celebration of The Rising Sun !!

Posted: 01 Jun 2022, 18:03
by Ethoash
በነጮች ገና ሖኪ ይባላል እስቲ ተመልከቱት የእኛን ገና ለማሻሻል ይጠቅመን ይሆናል እስቲ አንድ በሉኝ


this video explained how u play ገና game .. if u want to keep our dying couture pls watch and improve our ገና game



Re: ዪምር ዪምር ክብረ ብርሃን The Celebration of The Rising Sun !!

Posted: 01 Jun 2022, 18:34
by Horus
ገና ንጋት ማለት ነው ። ሌላ ትርጉሙ ልደት ማለት ነው ። የጉራጌ ስሙ አንቃት ይባላል። አንጋት የንጋት የልደት ጨዋታ ማለት ነው። በአውሮፓ ሆኪይ የሚባለው የእረኞች ጨዋታ ከሆኪይ የነበረው በድምጽ ከአንቃት ይመሳሰላል፣ የእረኛ ቆልማማ ዱላ ማለት ነው። ነገር ግን ከገና ወይም ከልደት፣ ወይም ከብርሃን መወለድ ፈጽሞ አይያያዝም። የኢትዮጵያ አንቃት (አንካት) ከጥንታዊ ግብጽ አንከ (ህይወት፣ልደት፣ መጀመሪያ) ከሚለው ከጸሃይ መውጣትና ከብርሃን መወለድ የመጣ ነው ። ለዚህ ምስክሩ በቅርጽ ተመሳሳይ የሆኑት አንቀፎ፣ አንካፋ፣ አካፋ የሚባሉት እቃዎች ናቸው ። የዛሬው አውሮፓ ሆኪይ እንግሊዞች ከፈረንሳይ ነው የወሰዱት ። ምናልባት ግሪኮችና ሮማውያን ከግብጽ ወስደውት ነው። ትልቁ ቁም ነገር ጨዋታ አይደለም፣ የሃይማኖት ትርጉሙ ነው ። የትንታዊ ግብጽን ታሪክ መግኘት ከፈለክ ኢትዮጵያን እወቅ!


Re: ዪምር ዪምር ክብረ ብርሃን The Celebration of The Rising Sun !!

Posted: 01 Jun 2022, 18:56
by Horus