Page 1 of 1

ሎሚ dating app - "ሎሚ ብወረውር ..."

Posted: 01 Jun 2022, 16:46
by temari

Re: ሎሚ dating app - "ሎሚ ብወረውር ..."

Posted: 03 Jun 2022, 16:36
by Ethoash
i was struggling to comment on this one...all this talent should have been used some where much useful for Ethiopia ... then again instead of looking your life partner በየ ቡና ቤቱና በየፓርቲው በዚህ መንገድ መገናኘቱ ጥሩ ይመስለኛል ብዙ ሴቶችን ኢንተርቨው አርገህ የሚሻልህን የሚሻልሺን መምረጥ ይቻል ይሆናል ብዙ ገንዘብና ብዙ ግዜ ሳይባክን። እኔ ለማለት የፈለግሁት ግን ይህ ተስጥዖ ሌላ ጠቃሚ ነገር ቢወል የትና የት ነበር ባይ ነኝ።

Re: ሎሚ dating app - "ሎሚ ብወረውር ..."

Posted: 03 Jun 2022, 16:43
by ethiopianunity
The name itself Lomi fits, awesome!

Re: ሎሚ dating app - "ሎሚ ብወረውር ..."

Posted: 03 Jun 2022, 16:51
by Abere
በፊት ዘመን አንድ ወጣት ሴት ከፈለገ የጴንጤ ተከታይመሆን ነበር ቀላሉ የአማጭ ቦታ(dating place)። ሴቷም ወንድ ከፈለገች ይህንኑ አቋራጭ ትጠቀማለች። በድርቅና ወንዱ የሚፈልጋትን ወጣት ጌታ አንችን ለእኔ አሳይቶኛል ይላል ሴቷም እንድሁ። በዚህ ሁኔታ ትንሽ የፍቅር አፍላ ይጨርሱና እንደገና ሌላዋን ደግሞ ጌትዬ አንችን ለእኔ አሳይቶኛል እየተባለ ይቀጥላል..... የኤች አይቪ ቫይረስም እንደ ሰደድ ተስፋፋ። አሁን ደግሞ በኢንተርኔት ፈረንጆቹን ኮርጀው የድሪያ ፎረም ፈጠሩ ሲባል ሰምተው ልክ ትልቅ ችሎታ እና ለአገር ጥቅም የሚውል ፈጠራ አድርገው ያወሩታል። ሰውን ሰው ያደረገው ስራ ነው ብሏል ፈላስፋው። ለምን ስለ ስራ ዕድል ፈጠራ ስለ ስኬት አያወሩም። ፍቅር ያለ ስራ አይሆን እንጀራ አለ ዘፋኙ።

Re: ሎሚ dating app - "ሎሚ ብወረውር ..."

Posted: 03 Jun 2022, 17:58
by Ethoash
አቶ አቡዋሯ

ለካስ የአዋቂ አጥፊ ነህ ፣ ጡሩ ብለሀል

Re: ሎሚ dating app - "ሎሚ ብወረውር ..."

Posted: 05 Jun 2022, 16:44
by temari