በቀለ ወያ የክስቶ ጀግና
Posted: 01 Jun 2022, 15:44
ላቂ ደምበል ክስታኔዎች ዝዋይ ሃይቅን የሚጠሩበት ስም ነው ። አሁን በኦሮሞ እየተዋጡ ያሉት የዝዋይ (የዛይ) ጉራጌዎች ዛሬም እራሳቸውን የሚጠሩት ላቂ በማለት ነው ። ኦሮሞቹ ላቄ ይሏቸወዋል ። ያንን ነው አርበኛ በቀለ ወያ የላቂ ደምበል ጦርነት የሚለው ።
ሌላው ጀግና አጎቱ ገብረ ማሪያ ጋሪ የወደቀበት ቦታ ጎጌቲ ዛሬም ድረስ ስሙ ገኖ ያለ የጉራጌ አገር ነው ። ያም ጦርነት የጎጌቲ ጦርነት ተብሎ ሲነገረን ነው ያደግነው ። ባሁን ዘመን የገብረ ማርያም ዘመዶች ሊሴ ገብረ ማሪያም ት/ቤት ባለበት በጎላ ሰፈር አሉ።