አዜብ መስፍን በዩጋንዳ ነጋዴ በመምሰል የትህነግ ጦር ሰልጣኖችን ፋይናንስ ማድረግ ጀመረች
Posted: 01 Jun 2022, 14:21
አዜም መለስ የዘረፈውን 30 ቢሊዮን ዶላር በመጠቀም የመሳሪያ ንግድ ጀምራለች፤ እሷ ግን የነዳጅ ንግድ በሚል ሸፍናለች ። ነገሩን ሁሉ የሚከወነው ከሙሰቬኒ ልጅ ጋር ነው። ከዛሬ ጀምሮ ሊቢያና በያገሩ ያሉ ምልምል ትህነጎች ለጦር ስልጠና ዩጋንዳ እየገቡ ነው ። ጄ/ል ባጫ ደበሌ ምን ማድረግ እንዳለበት ያውቃል ትብሏል።