Re: Almaz Ayana - The Greatest,The Unforgetable!!!
Dr. horor
u know the truth today no body know who Almaz Ayana is ... and no body care too. u see that race was world elite runner and
ስድስቱን በተርታ ደርባ መግባቱዋ በጣም የሚገርም ብቻ ሳይሆን ሩኮርድም ስብራለች። ታድያ ማንም ማን መሆኑዋን አያውቅም በዚህ ላይ ሁለት አመት የኮቪድ ቀንስበት ይህቺ ልጅ የሩጫ ግዜዋ በአጭሩ ከተቀጨ ምንም ገንዘብ ሳት ስራ ከሩጫ ልትወጣ ትችላለች ። ለምን ብትል ግፋ ካለ አምስት አመት ነው አንደኛ መወጣት የምትችለው ካላመንከኝ ጥሩነሽን ዲባባን ጠይቃት በዚያ ሩጫ ላይ ሆና ሶስተኛ ነው የወጣችው። ገንዘቤምንም እንዲሁ አልማዝ አያና ቀጥታታለች ይህ ማለት የጥሩነሽና የገንዘቤ ኮኮብ እያጠለቀች ነው። በዚህ አምስት አመት ለእድሜ ልካቸው የሚሆን ገንዘብ መስራት አለባቸው መቶ ሺህ ዶላር ተቆራርጦ የሚደርሳቸው ሊበቃቸው አይችልም። ለግዜው ሊሆን ይችላል ግን ለእድሜ ልካቸው አይሆንም ስለዚህ ሩዋጮቻችን ሌላ ዘዴ መፈለግ አለባቸው።
፩። እንግሊዘኛ መማር አለባቸው።
፪። እንግሊዘኛ በሚማሩበት አገር መታወቅን ያተርፋሉ እናም ዘናና ማስታወቅያ ሊስሩ ይችላሉ ። የእንግሊዘኛ ማውቁ ጥቅም ብዙ ነው። ወይ ደግሞ አገር ውስጥ እያሉ እንግሊዘኛ አስተማሪ መቅጠር አለባቸው
፫። ቋንቋውም ፈናስ ስለሌላቸው ያላቸው አማራጭ የአስተናጋጅ አገሩን ባንድሪያ ከኢትዬዽያ ባንድሪያ ጋራ ማወለብለብ ይህ ማለት የሀገሩ ሕዝብ ነው ይህንን ሩጫ ያዘጋጀውና ምስጋና ይገባዋል ማለት ይህ ታዋቂነትን ይጨምራል ። ማስታውቅያ ለመስራት ያስችላል።
ይህንን ለማብራራት ያህል ዱባይ ሲሮጡ የዱባይን ባንድራና የኢትዬዽያን ባንድሪያ ማወለብለብ። እንግሊዝ ሐገር ሲሮጡ ደግሞ የእንግሊዝን ባንዲራ ማወለብለብ ብዙ ጥቅም አለው የኢትዬዽያንን ፓስፖርት ሳይቀይሩ መጠቀም ይችላሉ።
፬። ሌላው ደግሞ wear this AetherGear Arm Sleeve (1 Pair) - Compression Cover Arm Sleeves Men and Women for Sports, Outdoors, UV Protection... now what u do is print Ethiopian flag and the host country flag this way when you wave u wave both country flag .. our athlete would be house hold name they have to sell themselves to make money four point
5th Run for the rich county just like other African nation play for EU football and make 100 million dollar instead of 100,000 what our runner got after the cost of agent and trainers and managers they might end up 25,000 dollar

another think that i advice your hero contraction company to build road with cement .. forget it another smart military contraction company join the revolution