Page 1 of 1

ሹዋል፤ የሃረሬዎች አዳብና! (መተጫጫ በዓል)

Posted: 01 Jun 2022, 01:06
by Horus
ከዚህ ቀደም እንዳልኩት የሃረሮች ሹዋል (የክስታኔ አዳብና) የወጣቶች መተጫጫ ባህል ተንክሮ እየወጣ ነው። ባለፈው እንዳልኩት አረሮች ሹዋል የሚሉት ጉራጌ ሸባል (ሰርግ፣ ጋብቻ) የሚለው ነው ። ወጣቶቹ ተዋውቀው ሚፈላለጉበት ግን ከሰርጉ እጅግ የሚቀድም በዓል ነው ። ግሩም ነው !!




Re: ሹዋል፤ የሃረሬዎች አዳብና! (መተጫጫ በዓል)

Posted: 01 Jun 2022, 01:21
by Horus