Page 1 of 1
ድመትና አመሏ!
Posted: 31 May 2022, 15:44
by Horus
Re: ድመትና አመሏ!
Posted: 31 May 2022, 16:04
by Abere
የዐደባባዩን በምስጢር ነው ዘ-ሀበሻ የሚያወራው።
መለስ ዜናዊ ስለ ኦሮሞ አላቸው ከሚባሉት ውስጥ:-
1) ለኦሮሞ ስልጣን ለልጅ በብርጭቆ ውሃ አይሰጥም።
2) ኦህደድ እንደ ፈጣን ሎተሪ ሲፋቅ ውስጡ ኦነግ ነው።
3) እንደ ጦጣ እየሸመጠጡ መኖር አይቻልም። [ ከዚህ ላይ ንግግሩን የሚያስታውስ ካለ ይረመኝ]
እንደ ፈራውም እውነት ሆነ። የፈሩት ይደርሳል፥የጠሉት ይወርሳል ይላል የአገሬ ሰው። ቁም ነገሩ አሁን ባለተራው በጭምትነት እና ባስተዋይነት እየተመራ ነው ወይስ እየተባባሰ ነው።