Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ጦርነት አንድም የህልውና ማረጋገጫ አንድም የፖለቲካ ጥቅም ማስከበሪያ ነው እየተባልክ .. ጦርነቱ ሲቆም ለምን ይሆን ብለህ ጠርጥረሃል? ህልውናና ጥቅም ሳይረጋገጥ ጦርነት የሚቆም ይመስለሃል?

Post by sarcasm » 31 May 2022, 08:40

ከቆመስ ...

By Finfinne Press



ጦርነት አንድም የህልውና ማረጋገጫ አንድም የፖለቲካ ጥቅም ማስከበሪያ ነው እየተባልክ ... ጦርነቱ ሲቆም ለምን ይሆን ብለህ ጠርጥረሃል ?

ህልውናና ጥቅም ሳይረጋገጥ ጦርነት የሚቆም ይመስለሃል ? ወይስ እረፍት እየወሰድክ ነው ህልውናህንና ጥቅምህን የምታረጋግጠው ?
የብዙ ሰው ስህተት እዚህ ጋር ነው። ጦርነት ሲጀመር በተለያዩ ምክንያቶች እንደሆነ ይረዳል .. በአንፃሩ ጦርነት ሲረጋጋ ሲቆም ደግሞ በምክንያት አይመስለውም።
ይልቁን የሴራና የአሉባልታ ትንተና ውስጥ ይገባል። ባሻዬ በዘመነ ሳምሰንግ አልትራ ፖለቲካ ጦርነት የሚጀምረውም የሚቆመውም ይብዛም ይነስም የሚጨበጥ ነገር ሲኖር ነው።

ጦርነት በሿሿ ልትጀምረው ትችላለህ የምታጠናቅቀው ግን በስምምነት ብቻ ነው። ካልተስማማህ ...የስምምነት ወይም የለውጥ ጫፍ ላይ እስካልደረስክ አታቆምም።
ወይ ትጠፋለህ ወይ ታጠፋለህ ወይ ትከባበራለህ።
እንጂ እያረፍክ ጦርነትን አታደርገውም። TDF ከዘጠኝ ወራት በላይ ጦርነትን ያቆመው በፖለቲካ ቋንቋ የፊታዊና ጀርባዊ ተጨባጭ ስምምነቶችን ይዞ ነው።

የፊቱ ስምምነት ጦርነት መቆሙና የፅንፍ መንገዱ በሂደቱ መፍታቱ ሲሆን ... የጀርባው ስምምነቱ ደግሞ የጋራ ፍላጎትና ጥቅሞች ላይ ማጠንጠኛውን ያደርጋል።
በዚህም በቀውስ ሆነ በጦርነት በሴራ ፖለቲካ የሚፈፀም ላቅ ያለ የጠላት ጠላት ወዳጅ ፖለቲካ መፈፀሚያ ስለሆነ የፊት እይታው ቀድሞ በነበረው መንገድ ይቀጥላል። ብዙ ሰው በዚህች ነው የሚሸወደው 😃 ማንም አይረዳውም ይህንን 😂 !!

Finfinne Press

https://www.facebook.com/profile.php?id=100080953497869