Page 1 of 1

በኦሮሞ ክልል ውስጥ የነበሩት የአማራ ተወላጆች ከተገደሉና ከተፈናቀሉ በኋላ፥ የጸጥታ ኃላፊው፥ ኦሮሞ ክልል አሁን ሠላም ነው ይለናል። ታዲያ፥ የተፈናቀሉት ወደ ቅያሳቸው መመለስ ይችላሉ ማለት

Posted: 30 May 2022, 14:23
by EwnetYashenifal
በኦሮሞ ክልል ውስጥ የነበሩት የአማራ ተወላጆች ከተገደሉና ከተፈናቀሉ በኋላ፥ የጸጥታ ኃላፊው፥ ኦሮሞ ክልል አሁን ሠላም ነው ይለናል። ታዲያ፥ የተፈናቀሉት የአማራ ተወላጆች ወደ ቅያሳቸው መመለስ ይችላሉ ማለት ነው?