Page 1 of 1

The price of milk in Addis Ababa has shot up by 50% to equivalent to USD $1.16 per liter

Posted: 30 May 2022, 07:04
by sarcasm
ወተት በሊትር ከ40 ወደ 60 ብር ከፍ ብሏል

ከአንድ ወር ወዲህ የወተት ዋጋ በአንድ ሊትር ከ40 ብር ወደ 60 ብር ከፍ ማለቱን አዲስ ማለዳ ከተጠቃሚዎችና አከፋፋዮች አረጋግጣለች።

አንድ ሊትር ወተት ከወር በፊት ከ30 እስከ 40 ብር ድረስ እየተሸጠ የነበረ ሲሆን፤ ሰሞኑን ግን ወደ 60 ብር ከፍ ማለቱን በአዲስ አበባ የሚገኙ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ከተለያዩ ቦታዎች በመረከብ አንድ ሊትር ወተት በ30 ብር ለማኅበረሰቡ ያከፋፍሉ እንደነበር የገለጹት ከአዲስ ማለዳ ጋር ቆይታ ያደረጉት ዓለሙ ተሻገር ሲሆኑ፤ ሰሞኑን ግን በ60 ብር እያከፋፈሉ መሆናቸውን አልደበቁም።

ለዋጋ ጭማሬው ዋነኛ ምክንያት የመኖ መወደድ ነው የሚሉት ዓለሙ፤ ይህን ተከትሎም ተኮናታሪዎች ኮንትራት እንዳቆሙ ጠቅሰዋል። ተጠቃሚዎቹ በበኩላቸው ለአዲስ ማለዳ የገለጹት የዋጋ ጭማሬውን ተከትሎ በተለይም ለሕጻናት ሲኮናተሩ የነበሩ እናቶች ከሌላው ኑሮ ውድነት ጋር ተያይዞ መቋቋም ስላልቻሉ ኪራይን ለማቆም መገደዳቸውን ነው።

Continue reading https://addismaleda.com/archives/27573

Re: The price of milk in Addis Ababa has shot up by 50% to equivalent to USD $1.16 per liter

Posted: 30 May 2022, 07:14
by Sam Ebalalehu
It is around 1.23 US dollars in New York. Around 4 and change in Lebanon. I am not trying to minimize the economic hardship Addis Abebeans have been going through. But right now economic issue is not a winning political tactic.

Re: The price of milk in Addis Ababa has shot up by 50% to equivalent to USD $1.16 per liter

Posted: 30 May 2022, 19:13
by sarcasm
Sam Ebalalehu wrote:
30 May 2022, 07:14
It is around 1.23 US dollars in New York.
Let's compare salaries while you are at it. A medical doctor is Ethiopia gets $174 per month. How much does doctor in New York get per month?



https://www.facebook.com/stalinna/posts ... 7028505754

Re: The price of milk in Addis Ababa has shot up by 50% to equivalent to USD $1.16 per liter

Posted: 31 May 2022, 08:27
by sarcasm