Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

መንግስታዊ ኣገርን የመሸጥ አና የማፍረስ ኣላማ በወታደርዊ ድጋፍ ጭምር

Post by Lakeshore » 29 May 2022, 20:43

መንግስታዊ ኣገርን የመሸጥ አና የማፍረስ ኣላማ በወታደርዊ ድጋፍ ጭምር
ክፉ ጎረቤት አራስያስችላል የላሉ ኣበው። ኣዎ ችግሩ ከባደ ነው ግን ከዚህ መሪነን ባዮች መረዳት ያለባቸው ህዝብን መታደግ ዋና ሃላፊነታቸው መሆኑን ነው። አስካሁን ይምናየው ግን ያ ኣይደለም። ችግር ሲኖር የሃገሪትዋን ይወደፊት አጣ ፈንታ አና ሃብት ቀብድ አያስያዙ በመበደር የእለት ተእለት ስራዎችን ማክናወን አንዲሁም ይተገኘውን ብደር ልግል ጥቅም አንዴት ማዋል አንዲሚችሉ በማቀድ ነው። ብስብሰባ ፣ ብሽልማት፤ በስልጠና፤ በሰፍላም ማስከበር፤ ብይስሙላ ምርጫ አና ሌሎችም።
ከዛም ትንሽ ከፍ ካለ ህዝቡ በልቶ ሳይጠግብ ባገሪትዋ ዋስጥ ያሉትን ትንሽ ምርትም በቀጥታ አኅፖርት በማድረግ ህዝቡን ይባሰ ችግር ላይ ጥለውታል። አንደማሳያ ለምሳሌ ኣገራችን ከኣለም በኣስረኛ ደርጃ ላይ ትገኛለች በቀንድ ከብት ብዛት። ኣሁን ያለው ምንግስት ዶላር ለማግኘት የቀንድ ከብቶችን ወደ ኣረብ ኣገር በመላክ ከፍተኛ የስጋ የወተት ይዶሮ አንዲሁም ዬንቁላል ችግር በሃገሪቱ አንዲሰፍን ኣድረጓል። ኣንድ ኪሎ ስጋ በ ዘጠኝ መቶ ብር ኣገራችን አይተሽጠ ከብት ካገራችን አሚገዙት ኣረብ ኣገሮች ውስጥ በ ሁልት መቶ ብር ነው የሚሸጠው። ይሄ ብጣም ይሚያሳዝን አና የደንቁረናም ኣገርን ይማጥፋት አና ብሎም የመጥላት ምልክት ኣድረጌ ነው ይመኣየው።
የሩሲያው ፑቲን የስንዴ ምርታቸውን ለኣለም ገበያ በብዛት አንድያቀርቡ ሲጠየቁ አንዱህ ብልውነው የመለሱት ማእቀብ ተጥሎብናል አና ህዝባችንን በምግብ አስከወዲያኛው አራሱን ይመቻሉን ሁኔታ አስክናጣራ ደረስ ምንም ተጨማሪ ስንዴ ማድበሪያ የምግብ ዘይት አንዲሁም ድንች ምርቶችን በተጨማሪ ለግብያ ኣናቀርብም ከ በንዚን ይምናገኘው ለጊዝዘው ይበቃናል።ይህ የሚያሳየው ለህዝባቸው ላገራቸው ያልቸውን ጥልቅ ፍቅር አና ባረነትን መጽየፋቸው ነው።
በንቀርት ላይ ጆሮ ደገፍ አንዲሉ የኛዎቹ ኣጋሰሶች ግን ይሚያደርጉት አንኳን ላድራጊው ለሰሚውም ግራ ይሚያጋባ ነው። ብልዋን አጎዳለሁ ብላ አምስዋን ኣቃጠለችው አንዲሉ ይቅረታ ለቃላቱ። ይሃገሪቱ ፤ኢኮኖሚ የለም በሚባልበት ደረጃ አያለ መንግስት ተብዬዎቹ ህዝቡ ምግብ ተቸገርን ሲል ሙዝ በዳቦ ይብላ ልክ ዳቦ የሚያቀርቡ ይመስል። ዳቦ መሸጫ ብለው በየቦታው ይገተርዋቸው ኣሮጌ ኣውቶብሶች አንኳን ቆመው በት ዝብት ያያዋቸዋል። ለላው የሰሊጥ ኣህሉ በሞጆ ደረቅ ወደብ ስንት መትሪች ቶን ትከምሮ ኤክስፖርት አንኳን ማድረግ ኣቅትዋቸው ወይም ኣገር ውስጥ ወደዘይት አንዳይለውጥ ኣመራር ምስጥት ኣቅትዋቸው ውይም ህዝብን ለማሰቃየት በሚምስል መልኩ ተልባውና ሰሊትጡ አንዲ ንቅዝ አይተደረገ ነው።
በምንግስት ውስጥ ያለው ያቅም ችግር ያስተዳሰር ብቻ ሳይሆን ኣገርን ወደማጥፋት አይተሸጋገረ መሆኑን ይሚያሳይ ኣንዱ ምልክት ነው። ጦረነቱን በተመለከተ ኣለባበሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ አንዲሉ። ይሀው ያኔ ዶቀት ኣደረግነው ነፋነው ኣበጥረን ሸሩባ ሰራነው ያሉት ውያኔ ኣሁን ሌላ ሸኔ ኣንድ ጉሙዝ ታጣቂ ይሚባሉ ምንታ ልጆች ወልዶ ኣላማ ቢሱን አና ፈርውን መከላከይ ተብዬ ግጠመኝ አያለ ነው። ሱዳን ምሬታችን ወስዳ ማረስ ከጀመረች ይሀው ኣመታት ተቆጥረዋል። ይሚያስቀው ነገር ግን ኣብይ ጦረነቱ ኣልቋል ብሎ ፈርጥቾቹን ፊሎድ ማርሻል አያለ የውሸት ጀግና ለምፍጠር ላም ባልዋለበት ኩብት ለቀማ ሲውል መታዘብ ነው። አውነታው ግን ኣሁን አንድሚታየው ብሃገሪቱ ከስለኣም ይልቅ ጥፋት አና ጦረነት አይበዛ ህዝብ በምንግስት ላይ አምነት አያጣ ነጻነቱን አና ቤተ ሰቡን አራሱ ለመጠበቅ በመወሰኑ ምንግስት ኣይለኛ ስጋት ውስጥ ስለገባ አንደገና ሁለተኛ የጥረነት ጥፋት ጀምሮዋል።
ለልላው ይዚህ ጦረነት ኣልም ደግሞ በሚልዮን የሚቆጠሩ የኦሮሞ ወጣቶች በልዩ ሃይል ውስጥ በማስገባት ጦረነቱን አንደ ስራ አድል መፍጠሪያ ኣድረገው ስላዩት በየቦታው የተልያየ ኣጀንዳ በምፍጠር አና ሰራዊቱን በተልይ ዮሮሞ ሰራዊትን በሌላአ ክልል ውስጥ በወታደራዊ ኮማንድ ስም ኣስትዳዳሪ በማድረግ ህዝቡን አና ክልልሉን አንዲመዘብሩ ምንገድ መፍጠር ደብቅ ኣጀንዳቸው ምሆኑን መረዳት ችለናል።
ኣሁን ያልው መንግስት ሽብረን አንደ መሳሪያ በመጠቅም ያኔ ኣማራው ነፍጠኛ ተብሎ በተልያየ ኣገሪትይ ክልሎች ሰፍሮ ኣስተዳዳሪ ሆኖ ኖርዋል አና አኛም ኣሁን ይፈደራል ኣይል በሚል አና ኮማንድ ፖስት በማለት ህዝቡ ያምያውቀን አና ይማይፈልገውን የኦሮሞ ሃይል በኣምራና አና ኣፋር ሶማሊ በኒሻንጉል ተሽከርካሪውች የሃገሪቱን ኣንጡራ ሃብት በወታደራው ምኪኖችን አን ሀሊኮፕተሮች በመጫን ዝርፊያ አያኪያሀዱ ነው። ህዝቡ ይህንን በንቃት በመጠበቅ አና ብሃይልም ቢሆንም መከላከል ግዴታ ኣለበት፣