Page 1 of 1

US urges both Eritrea and Ethiopia to work together to implement the 2002 border arbitration agreement.

Posted: 29 May 2022, 16:37
by ANTICO

Re: US urges both Eritrea and Ethiopia to work together to implement the 2002 border arbitration agreement.

Posted: 29 May 2022, 17:55
by Abere
በአንድ አፍ ሁለት ምልስ ሆነ እኮ ይህ አሜሪካዊ ዜጋ የለጠፈው። ምክንያቱም አሁን ኢትዮጵያ በትግራይ ላይ ምንም አይነት ቁጥጥር የላትም። የኢትዮጵያ ሰራዊት ከትግራይ እንድ ወጣ ብዙ ጊዜ ስለወተወቱ ትግራይ አሁን በሽፍታ ወያኔ እጅ ስር ነች። ይህ እየታወቀ ስለ ወያኔ እና ኤርትራ እንጅ ስለ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ማውራት ትክክል አይደለም። ኢትዮጵያዊያን ለምን ብለው ነው በሽፍታ በተያዘ አገር ላይ እሰጥ አገባ የሚገቡት። ለምን ፍትሃዊ ከሆነ በትግሬ ወራሪ ከመሀል አማራ ወሎ የተዘረፈውን ሃብት ለህዝቡ ወያኔ እንድትመልስ አሜሪካኖች አይወተውቱም? እኛ ዕዳ አለብን እንደ የትግሬ ወያኔን የሽንት ጨርቅ ስንቀይር የምንኖረው።