Page 1 of 1

Shocking: ከንቲባ አበደች ደደቤ የአዲስ አበባ ሕዝብ መሠረታዊ ችግሩ ውፍረት ነው አለች

Posted: 29 May 2022, 10:58
by Thomas H
ስለዚህ የከተማዋ አስተዳደር ለከተማ አቀፍ አካል ብቃት እንቅስቃሴ(Mass Sport) 900 ሚሊዮን ብር በጀት መድቧል እያለች ነው











Re: Shocking: ከንቲባ አበደች ደደቤ የአዲስ አበባ ሕዝብ መሠረታዊ ችግሩ ውፍረት ነው አለች

Posted: 29 May 2022, 11:07
by Thomas H
የሚገርመው ደግሞ ከአካል እንቅስቃሴ በኋላ ሻወር የሚወስዱበት ውኃ አላቀረበችም ::