Page 1 of 1

ዓቢይ አህመድና ግብረ አበሮቹ መገንዘብ ያለባቸው፥ የኢትዮዽያ ሕዝብ ጸጥ ሲል፥ አድፍጧል ማለት ነው። ትንሽ ስትንገዳገዱ፥ ገፍትሮ ገደል ሊከታችሁ እድሉን እየጠበቀ ነው ማለት ነው። የምናየው

Posted: 28 May 2022, 23:50
by EwnetYashenifal
ዓቢይ አህመድና ግብረ አበሮቹ መገንዘብ ያለባቸው፥ የኢትዮዽያ ሕዝብ ጸጥ ሲል፥ አድፍጧል ማለት ነው። ትንሽ ስትንገዳገዱ፥ ገፍትሮ ገደል ሊከታችሁ እድሉን እየጠበቀ ነው ማለት ነው። የምናየው ይሆናል።

Re: ዓቢይ አህመድና ግብረ አበሮቹ መገንዘብ ያለባቸው፥ የኢትዮዽያ ሕዝብ ጸጥ ሲል፥ አድፍጧል ማለት ነው። ትንሽ ስትንገዳገዱ፥ ገፍትሮ ገደል ሊከታችሁ እድሉን እየጠበቀ ነው ማለት ነው። የም

Posted: 29 May 2022, 06:35
by Tadiyalehu
የላም ፈሥ ነፍጠኛ!
ዛቻ ፥ ሽለላ ፥ ቀረርቶ አይሰለቻችሁም እንዴ?!
እስኪ አድርጉና እንተያይ!?
ሀገር በታኝ ትምክህተኞችን አደብ ማስገዛት ነፍጠኛን ያስለቅሰው ይሆናል...ለተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ደስታ ነው። ህርምህን አውጣ!