Page 1 of 1
Must See! ከታሪክ ማህደር : ያቺ ታሪካዊ ቀን ግንቦት 20
Posted: 28 May 2022, 09:10
by Thomas H
የኢትዮጵያ ባሕላዊ ጄኔራል ተስፋዬ ጨመዳ ሲማረክ ሱሪው ላይ ሽንቱን ሲለቅ የሚያሳየው ምስል ታሪካዊ ነው

Re: Must See! ከታሪክ ማህደር : ያቺ ታሪካዊ ቀን ግንቦት 20
Posted: 28 May 2022, 10:26
by Ethoash
Tom cook,
do u know the guy at the left side is Meles?ተመልከት የመለስ እጅ የት ጋ እንዳለ፣ አይዞህ በረታ ፣ ምንም አት ሆንም ብሎ እያፀናናው እንደሆነ ግልፅ ነው። ይህንን የሚመልስው እንግዲህ ተማራኪው ነው። በነገራችን ላይ እኔም ብሆን ሽንቴን ነበር የምለቀው ፣ ግን ተመልከት የወይኔዎች የጦርነት ህግ አከባበር የዛሬ አይደለም ፣ የቆየ ባህላቸው ነው ክሶስት ሺህ ዘመናት ሲዋረድ የመጣ ነው። አንድ ስወ እጂን ከስጠ በኋላ አይነካም፣ አማሮቹ እና ጋላች ቢሆኑ እጅና እግርህን ነበር የሚጠፍሩህ መጀመሪያ ። ማምለጥ እንደማትችል ቢያውቁም ሁሉም የፈለገውን ይናገርሀል። በትግሬዎች ይህ የለም በስነስርዓት ነው የምት ስተናገደው ልክ ሆቴል እንደገባህ።
Re: Must See! ከታሪክ ማህደር : ያቺ ታሪካዊ ቀን ግንቦት 20
Posted: 29 May 2022, 00:01
by Thomas H
አዲስ አበባ ከወያነ በፊትና በወያነ ጊዜ
