Page 1 of 1
አማኑኤል ሆስፒታል ሞልቶ ሰው መቀበል አቆመ ማለት ነው? ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን አመጣብን!!
Posted: 27 May 2022, 22:18
by Wedi
Re: አማኑኤል ሆስፒታል ሞልቶ ሰው መቀበል አቆመ ማለት ነው? ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን አመጣብን!!
Posted: 28 May 2022, 00:28
by Union
Re: አማኑኤል ሆስፒታል ሞልቶ ሰው መቀበል አቆመ ማለት ነው? ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን አመጣብን!!
Posted: 28 May 2022, 10:43
by Ethoash
Re: አማኑኤል ሆስፒታል ሞልቶ ሰው መቀበል አቆመ ማለት ነው? ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን አመጣብን!!
Posted: 28 May 2022, 10:50
by clear12
Re: አማኑኤል ሆስፒታል ሞልቶ ሰው መቀበል አቆመ ማለት ነው? ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን አመጣብን!!
Posted: 28 May 2022, 11:45
by Sam Ebalalehu
አማኑኤል ሆስፒታል አርጅቶአል። ትንሽ ልጅ እያለሁ ነው የማውቀው። ያኔ በፒያሳ ብትንጓራደድ የተወሰነውን በእግሩ የሚኳትን ሰው በስም ባይሆን በመልከ ታውቃለህ። ዛሪ አዲስ አበባ ፍፁም ልዪ ነው። አማኑኤል ሰው መቀበል አቃተው አሉባልታ የዘመናችን የሶሻል ሚዲያ ተረት ነው። ትክክለኛው ጥያቄ በርግጥ አማኑኤል ብቸኛው የአዲስ አበባ የአእምሮ በሽተኛ መታከሚያ ነው ወይ ነው። ያ ያሣዝናል።
Re: አማኑኤል ሆስፒታል ሞልቶ ሰው መቀበል አቆመ ማለት ነው? ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን አመጣብን!!
Posted: 28 May 2022, 12:16
by Ethoash
Sam Ebalalehu wrote: ↑28 May 2022, 11:45
አማኑኤል ሆስፒታል አርጅቶአል። ትንሽ ልጅ እያለሁ ነው የማውቀው። ያኔ በፒያሳ ብትንጓራደድ የተወሰነውን በእግሩ የሚኳትን ሰው በስም ባይሆን በመልከ ታውቃለህ። ዛሪ አዲስ አበባ ፍፁም ልዪ ነው። አማኑኤል ሰው መቀበል አቃተው አሉባልታ የዘመናችን የሶሻል ሚዲያ ተረት ነው። ትክክለኛው ጥያቄ በርግጥ አማኑኤል ብቸኛው የአዲስ አበባ የአእምሮ በሽተኛ መታከሚያ ነው ወይ ነው። ያ ያሣዝናል።
አቶ እባብ እባላለሁ፣
ምነው ስሙን ብቻ አንብበው ፣ ወርቁን ረሱት ፣ ልጁ ይህንን የለጠፈው እኮ ስለአማኑኤል ሆስፒታል ለማወራት አይደለም ፣ ከጆሲ ጋራ ቀርቦ የሚለፋደደውን እንግሊዘኛ ከአማርኛ ነው የመጣው ብሎ የሚተባተበው አውቆ እብድ ምነው ማንም ጎደኛ ወይ ዘመድ የለውም ወይ አማኑኤል ሆስፒታል ያልወስዱት ወይስ አማኑኤል ሞልቶ ነው የተርፉት እብዶች በቲቪ ላይ የምናያቸው።
ይህ እንግዲ ጥቃቅን እና አነስተኛ እብዶችን እንደ የኔታ ቲቨ እብድ ቶሾመ ቅብርጥሴ ስሙ ያ እብድ ላቲ ማለት ላቡ ሽሚዙ እስከሚጭመቅ ድረስ በስሜት የሚያወራው እብድና ሌሎችም ያ ዲይቆን የአብይ አማካሪ እና ያ ዶርዜ ጠንባራ ሽማግሌ ሁሉ ከአማኑኤል ያመለጡት ሆስፒታሉ ሞልቶ ነው ወይ ብሎ ነው የጠየቍው። ክዚህ በላይ ምን ሳቅ አለ። በጣም ነው የሳቁት ። ይህ ካልገባህ አንድ ዘፈን አዳምጥበት አንተም አብደህ ይሆናል።
by the way U RIGHT that mental hospital need basic medical, the Canadian former pm or the current pm of Canada mother come to Ethiopia and visited the hospital she show how sad is the situation and Canadian want to help if someone organized it... this is under Golden time but i don't know now...
Re: አማኑኤል ሆስፒታል ሞልቶ ሰው መቀበል አቆመ ማለት ነው? ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን አመጣብን!!
Posted: 28 May 2022, 12:32
by Sam Ebalalehu
Rarely if ever did I watch videos posted on ER. I respond usually after reading the headline.
Re: አማኑኤል ሆስፒታል ሞልቶ ሰው መቀበል አቆመ ማለት ነው? ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን አመጣብን!!
Posted: 28 May 2022, 12:41
by Abere
እንደ እኔ የዕብደት ደረጃ በምን መንገድ በክሊኒካል ደረጃ ይለካል ነው እንጅ አብዛኛው የአገሪቱ ህዝብ አብዷል የሚያስብል ጊዜ ላይ ደርሰናል። እንደት? ለምሳሌ የትግራይ ህዝብ ዕብደት ባይዘው ኑሮ እንደት የእራሱን ወገን የሆነውን ወታደር ከግፍ በላይ በሆነ መንገድ ተባባሪ አስጨፍጫፊ ይሆናል? ከጦርነት ማግስት በአብሮነት ይሁን በጉርብትና መኖር አይቀር። አይነጋም መስሏት ከቋት...የሚለውን ያህል እንኳን ማስላት የተሳነው አእምሮ ጤነኛ ነወያ? በጎንደር ማይካድራ ትግሬ ባል አማራ ሚስቱን፤ ትግሬ ሚስት አማራ ባሏን ማረድ የጤነኛ ሰው ባህርይ ምግባር ነወይ እብድ ካልሆነ
በመሃል አገርም ቢሆን እንድሁ እህል በሜዳ ላይ ማቃጠል፥ ከብት በጥይት መግደል፤ ከሰው መኖሪያ ቤት ዘሎ ገብቶ ኬኛ አድርጌዋለሁ ወዘተ የወፈፌ ዕብደነት መገለጫዎች ናቸው። ምክንያቱም እብድ መብት እና ግደታ የሚባሉትን መንታያ ሃሳቦች አያውቅም።
የዕብደት መነሻዎች በርካታዎች ናቸው። አካላዊ ደዌ ሊሆን ይችላል፤ የአፍቅሮ ንዋይ እና ጥቅማጥቅም፤ አፍቅሮ ስልጣን፤የባህል ደዌ ወዘተ ሊሆኑ ይችላሉ።
በግለሰብ ደረጃ ቁርጡ የለየላቸው የአእምሮ ህሙማን የሚያሳዝኑ ቢሆኑም በቡድን እንደ ህዝብ ያበዱት እንደ ወያኔ እና ኦነግ ያሉት ግን በሆስፒታል የሚታከሙ ሳይሆኑ በጦር ሜዳ የሚፈወሱ በመሆናቸው ጉዳቱ ብዙ ነው። ለማንኛውም የአእምሮ መታወክ የሚበዛው ስርዐተ አልበኝነት እና ጨለምተኛ ተስፋ በነዛበት አገር ነው። አገሪቱ የትውልድ ተስፋ የምታለመልም ባለመሆኗ ደዌው በወረርሽን ደረጃ ተከስቷል። ለዚህ ወረርሽኝ መንስዔዎች ደግሞ ኦነግ እና ወያኔ ናቸው። ሁለቱ ብቸኛ የኢትዮጵያ ጠንቀኛ በሽታዎች። Social anarchy is the source of hopelessness and mental disorder.