ዓቢይ አህመድ፥ ኢትዮዽያ አትፈርስም በማለት ዋስትና ሠጪ ማን አደረገው? ኢትዮዽያ የማትፈርሰው፥ ልጆችዋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ስላሉና፥ ስለህልውናዋም የሚመሰክሩ መጽሐፍቶች ስለሞሉ ነው።
Posted: 27 May 2022, 13:58
ዓቢይ አህመድ፥ ኢትዮዽያ አትፈርስም በማለት ዋስትና ሠጪ ማን አደረገው ኢትዮዽያ የማትፈርሰው፥ ልጆችዋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ስላሉና፥ ስለህልውናዋም የሚመሰክሩ መጽሐፍቶች ስለሞሉ ነው። ኢትዮጵያን ማፍረስ አይቻልም። በቃ።