Watch and reply under this video beneath my name (አበረ)
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13730
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Abere ዝምተኛው ገዳይ ፋኖ ምሬ ወዳጄ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ
Watch and reply under this video beneath my name (አበረ)
Last edited by Noble Amhara on 27 May 2022, 14:34, edited 1 time in total.
Re: ዝምተኛው ገዳይ ፋኖ ምሬ ወዳጄ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ
Abere the mad bere,
Let me register my nice opinion. Why can't you invent something new instead of pretending to be an Amhara but repeating the same tplf crimes by forcefully enlisting underage poor people's children to go and die for your savage barbarian political dreams. Let the hardest kicks rest on your shrunken, drunken barbarian behind. The final warning will come in the form of the final irresistibly deadly kicking direct to your cursed ar$$ being delivered as the last solution to save these underage children. Okay? Okay!!

-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13730
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13730
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ዝምተኛው ገዳይ ፋኖ ምሬ ወዳጄ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ
IS THIS YOU SKUNNY SUNNY?
.
.
Tikikil
Before
.
After
.
.
.
Last edited by Noble Amhara on 27 May 2022, 02:39, edited 5 times in total.
Re: ዝምተኛው ገዳይ ፋኖ ምሬ ወዳጄ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ
አጋሜ እኩይ ትግሬ በራሱ ላይ የቀሰቀሰው እሳት የጎረሰ አዲስ አማራ ትውልድ። ወሎ ቤተ አማራ የውነት አምርሯል
Re: Abere ዝምተኛው ገዳይ ፋኖ ምሬ ወዳጄ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ
Where is abere?
Re: Abere ዝምተኛው ገዳይ ፋኖ ምሬ ወዳጄ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ
Noble Amhara,
እግዜር ይስጥልን!!! ከልብ እናመሰግናለን።
በጣም ያስደነቀኝ ነገር ቢኖር አማራ ፋኖ የቱን ያህል ፕሮፌሽናል እና ስነ-ምግባራዊ ጨዋ መሁኑን ነው። በእውነት በአርዓያነት እንደ ሞደል ሊወሰድ የሚችል ሃልይ ነው።
1ኛ) መንግስት ነኝ ባዩ ሀቀኛ እና ህዝባዊ መንግስት ከሆነ ከእንደዚህ አይነት ስነ-ምግባራዊ እና ፕሮፌሽናል - ሰብዐዊ ሞገስ ከተላበሰ ፋኖ ጋር ለምኖ አብሮ መስራት ይገባዋል እንጅ በተቃራኒው ላጥፋችሁ ወያኔ ለ3ኛ ጊዜ ወሮ ይሳቀያችሁ ክብራችሁን ይግፈፍ ማለት እጅግ እጅግ ዘግናኝ ሃጥያት ነው። የመንግስትን የጥፋት መንገድ ደግፎ በተጻራሪው የሚቆም የመከላከያ ሰራዊትም ስነ-ምግባር አልባ እና ሞያዊ ችሎታ የሌለው መሆን አለበት። አማራ ፋኖ ለወደፊቱ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሃይል ስልጠኞች ሞዴል ነው። ንቁ ዜጋዊ ተሳትፎ ለህይወቱ ሳይሳሳ በዕድሜያችን ለማየት መብቃታችን ተመስገን የሚያስብል እና ዕድለኞች ነን። ህይወትን ያለዋጋ መስጠት ከፍቅር በላይ ሁሉ የላቀ ፍቅር ነው። መጽሀፍ ቅዱስ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ ስላለው ፍቅር ሲገልጽ
2ኛ) ዓላማቸው እና የትግል ቁርጠኝነታቸው እጅግ ግልጽ ነው። እንደ ትህነግ እና መንግስትነኝ ባዩ ብልጽግና የተምታታ እና የተጭበረበረ ነው። የዚህን ጦርነት ግብ ምን መሆን እንዳለበት እና እንደ ነበረበት በብስለት፥በጭምትነት፤ በፕሮፌሽናሊዝም ወይም ሙያዊ ስነ-ምግባር የተብራራ ነው። መግስትነኝ ባዩ በእውር በድንብሩ ያላስፈላጊ መስዋዕትነት ህዝብ እና አገር እንዳይከፍል አበክረው እያስገነዘቡ ነው። ማን ያውራ የነበረ፤ ማን ያርዳ የቀበረ እንድሉ እነኝህ ፋኖዎች ከአውደ ግንባር ላይ እውነቱን እያስረዱን ነው። ግፍ ሲበዛ ድንጋይም ይናገራል ይባላል። ትዕግስታቸው እጅግ የሚደነቅ ነው - የ4ኪሎ እና የመቀሌውን ተንኮል ይህን ያህል ጊዜ ተሸክመው አሳልፈዋል። ራያ ኮረም አላማጣ በትህነግ ስቃይ እያየ ነው። መጨረሻ ግን የግፍ ልክ አለው። ዝምታ ለበግም አልበጃት ይባላል። ስለዚህ የአማራ ፋኖ በትግሬ ወራሪ የግፍ ቀንበር ስር የወደቁት ዋጃ፤ኮረ አላማጣ አሸንጌ ነጻ ሳይወጡ ወደ ቤቱ አይመለስም።

ይላል። የአማራ ፋኖ ፍቅር የአገር ፍቅር ነው።ፍቅር ሰሀቦ ለወልድ ሀያል እመንበሩ ወአብጽሆ እስከ ለሞት
2ኛ) ዓላማቸው እና የትግል ቁርጠኝነታቸው እጅግ ግልጽ ነው። እንደ ትህነግ እና መንግስትነኝ ባዩ ብልጽግና የተምታታ እና የተጭበረበረ ነው። የዚህን ጦርነት ግብ ምን መሆን እንዳለበት እና እንደ ነበረበት በብስለት፥በጭምትነት፤ በፕሮፌሽናሊዝም ወይም ሙያዊ ስነ-ምግባር የተብራራ ነው። መግስትነኝ ባዩ በእውር በድንብሩ ያላስፈላጊ መስዋዕትነት ህዝብ እና አገር እንዳይከፍል አበክረው እያስገነዘቡ ነው። ማን ያውራ የነበረ፤ ማን ያርዳ የቀበረ እንድሉ እነኝህ ፋኖዎች ከአውደ ግንባር ላይ እውነቱን እያስረዱን ነው። ግፍ ሲበዛ ድንጋይም ይናገራል ይባላል። ትዕግስታቸው እጅግ የሚደነቅ ነው - የ4ኪሎ እና የመቀሌውን ተንኮል ይህን ያህል ጊዜ ተሸክመው አሳልፈዋል። ራያ ኮረም አላማጣ በትህነግ ስቃይ እያየ ነው። መጨረሻ ግን የግፍ ልክ አለው። ዝምታ ለበግም አልበጃት ይባላል። ስለዚህ የአማራ ፋኖ በትግሬ ወራሪ የግፍ ቀንበር ስር የወደቁት ዋጃ፤ኮረ አላማጣ አሸንጌ ነጻ ሳይወጡ ወደ ቤቱ አይመለስም።
-
Union
Re: ዝምተኛው ገዳይ ፋኖ ምሬ ወዳጄ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ
Nobel,
That is my song, bro! ከተወለዱስ አይቀር ወሎ ነው።