Page 1 of 1

ለዐብይ አህመድ ህይወት የሰጡት አማራ እና ኤርትራ፤ ከትህነግ ጋር በዝሙት ቢወደቅ የለገሡትን የስልጣን ነፍስ ይነጥቁታል?

Posted: 26 May 2022, 10:32
by Abere
ሀ) አዎን፥ እነኝህ ሁለት ኃይሎች የትግል እልህ ያላቸው ብቻ ሳይሆኑ ለውጭ ሃያል አይንበረከኩም።

ለ) አይነጥቁትም፥ ምክንያቱም የውጭ ሃይሎች ጣልቃ ገብተው ይታደጉታል።

ሐ) ዐብይ አህመድ አለ ወይም የለም ሳይባል ጊዜውን በቀዝቃዛ ጦርነት ይጨርሳል።

መ) ለሁሉም ሳይበቃ ህዝባዊ ማዕበል ይወስደዋል።

Re: ለዐብይ አህመድ ህይወት የሰጡት አማራ እና ኤርትራ፤ ከትህነግ ጋር በዝሙት ቢወደቅ የለገሡትን የስልጣን ነፍስ ይነጥቁታል?

Posted: 29 May 2022, 18:38
by Abere
1) ለሁሉም ሳይበቃ ህዝባዊ ማዕበል ይወስደዋል። (67%)
2) አዎን፥ እነኝህ ሁለት ኃይሎች የትግል እልህ ያላቸው ብቻ ሳይሆኑ ለውጭ ሃያል አይንበረከኩም። (33%)