ሽመልስ አብዲሣን የሰደበው አማራው ጋዜጤኛ ተመስገን ደሣለኝ ታፍኖ ተወሰደ
Posted: 26 May 2022, 07:44
የ“ፍትሕ” መጽሔት ማኔጄንግ ዳይሬክተር የሆነው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ሐሙስ ግንቦት 18 ቀን ረፋዱን ከቢሮው በጸጥታ ኃይሎች መወሰዱን ባልደረቦቹ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። ጋዜጠኛ ተመስገንን ከቀኑ አምስት ሰዓት ገደማ በቁጥጥር ስር ያዋሉት የሲቪል ልብስ የለበሱ እና ጠመንጃ ያነገቱ የጸጥታ ኃይሎች መሆናቸውን ባልደረቦቹ ገልጸዋል።
(ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)


(ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)


