Page 1 of 1

የአብይ ግራ መጋባት..ለሁሉም ፖሊስ አባላት መሬት ማደል ጀምሯል

Posted: 24 May 2022, 07:47
by Abaymado
በኑሮ ውድነት የተነሳ ከ4000 ብር በታች ለሚያገኙ በየወሩ ጤፍ እና ዱቀት ኢያደሉ ነው፡፡ ይህ የማይመለከታቸው ፖሊሶች ይህ ስላልተሰጣቸው ራሳቸውን ሲያኩ ነበር፡፡ እናም ወደ መሬት ማደል ሄደዋል፡፡"አሁን ለእያንዳንዱ ፖሊስ መሬት ሊታደለው ስለሆነ 12 12 ሆናችሁ ተደራጁ" ተብለዋል፡፡ እናም ተደራጅተው ጨርሰው፡ እንደውም መታደሉ ተጀምሯል ተብሏል፡፡

ፍርሃት የወለደው ይመስለኛል፡፡ ፖሊስ ያምጽብናል ከሚል፡፡
ሌላው ደሞ ለፖሊሱ የሚሰጡት ብር ስለሌላቸውም ይሆናል ይህ እንደ ማባባያ ሆኖ የቀረበው፡፡