Page 1 of 1

የታከለ ኡማ ውሽማ በአሜሪካ በበርካታ ሚሊዮን ብር ቤት የተገዛላት እና 8 ሲሊንደር 9.5 ሚሊየን ብር የሚያወጣ V 8 መኪና የተሰጣት!!

Posted: 23 May 2022, 16:15
by Wedi
ታከለ ኡማ ብሩክታዊት ለማ ለተባለች ውሽማው ልጅ ካስወለደ በኋላ በአሜሪካ በበክታ ሚልዮን ዶላር ቤት ገስቶ ሰጣት፡፡ በተጨማሪም 8 ሲሊንደር 9.5 ሚሊየን ብር የሚያወጣ V 8 መኪና ገዝቶ ስጦታ ሰጥቷታል።

Ethiopian Examiner

አስገራሚ መረጃ!!

ሙሉ ስሟ ብሩክታዊት ለማ ይባላል የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የፋና ቀለማትና የፋና ላምሮት አቅራቢ ነች። በአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በቲያትሪካል አርት የመጀመሪያ ዲግሪና የማስተርስ ዲግሪ ተመራቂ ነች። በፋና ቴሌቪዥን አስተዋዋቂ በሆነችበት ወቅት የተመለከታት የቀድሞው የአዲስ አበባ ከንቲባ ታከለ ኡማ በብሩክታዊት ውበት ይማረክና እሷን የሚያገናኙት ሰዎች ይፈልጋል ከዚያም ከብሩክታዊት ጋር ውሎና አዳሩን "ኩሪፍቱ ሪዞርትና ስፖ" አደረገ። በአንደኛው ምሽት በተፈፀመ ወሲብ ብሩክታዊት አረገዘች። በዚህ የተደናገጠው ታከለ ኡማ ብሩክታዊት ጉዳዮን ሚስጥር እንድታደርገው በማሳሰብ የመኖሪያ ቤትና ባለ ስምንት ሲሊንደር 9.5 ሚልየን ብር የሚያወጣ V 8 መኪና ገዝቶ ስጦታ ሰጥቷታል።

ብሩክታዊት በአሁኑ ወቅት ከታከለ ኡማ የወለደችውን ልጅ ይዛ ኑሮዋን በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ አድርጋለች። ታከለ በዋሽንግተን የገዛውን ቤቱን በብሩክታዊት ስም ያስመዘገበ ሲሆን ከሀገር የሚያሸሸውን ገንዘብ በእሷ ስም ወደ ውጭ እንደሚያስወጣ የመረጃ ምንጫችን ገልፃለች።

ታከለ ኡማ በቡራዮና በሱሉልታ ከተማ የአስተዳደር ስራዎችን ሲሰራ ከፍተኛ የመሬት ሽያጭ በማካሄድ በሙስና ወንጀል የተጨማለቀ ግለሰብ ሲሆን ይህን የህዝብ ሀብት የፊልም አክተር የሆኑ ቆንጆ ሴቶችን በገንዘብ በመደለል ወሲብ እየፈፀመና ከሀገር እያሸሸ መሆኑን ምንጮቻችን ጠቁመዋል።

:oops:
Please wait, video is loading...

Re: የታከለ ኡማ ውሽማ በአሜሪካ በበርካታ ሚሊዮን ብር ቤት የተገዛላት እና 8 ሲሊንደር 9.5 ሚሊየን ብር የሚያወጣ V 8 መኪና የተሰጣት!!

Posted: 23 May 2022, 16:36
by Right
Free for all!!
A corrupt government is a cancer for society.

Ethiopia will never be vibrant with so many MOLACHA LEBAS lining up for a turn.