Page 1 of 1

በሬ ሆይ ሳሩን አየህና..... ዐብይ ሆይ ሥልጣን አየህና ማዕበሉን ሳታይ....

Posted: 22 May 2022, 18:08
by Abere
በሬ ሆይ ሳሩን አየህና..... ዐብይ ሆይ ሥልጣን አየህና ማዕበሉን ሳታይ...። ተረቱ እና ትንቢቱ በተዋያኑ ዐብይ አህመድ ላይ እየደረሰ ነው። በሬውም አብይም ገደል ሲገቡ።

Re: በሬ ሆይ ሳሩን አየህና..... ዐብይ ሆይ ሥልጣን አየህና ማዕበሉን ሳታይ....

Posted: 22 May 2022, 18:48
by Union
እኔ ማንኛውንም ሀይማኖት እንዳወግዝ ሀይማኖቴ አይፈቅድልኝም። ነገር ግን እንደ እይ ጩፍ አይነት እና ካራቲስት ሰባኪዎችን ሌቦች መሆናቸውን ህዝብ ያውቃል። አብይ አህመድ ዋሀቢ ነው ግን ፔንጤ ነኝ ብሎ ብዙ ሲሰብክ ነበር። ልፀልይላቹ እያለ ይሰብክም ነበር። የምጠላቸው አይነት ፔንጤዎች ነጮች የወንጌል አርበኛ ናቸው የሚሉ :lol: :lol: :lol: :lol:

እና በዛ በሰበካ ሙድ ነው እየገዛ ያለው ሰባተኛው ንጉሳችን። ብልፅግና ወይም prosperity gospel ፔንጤዎች ተከታይ ነኝ ባይ ነው አብይ። ነጮች የወንጌል አርበኛ ናቸው ብሎ የሚያምን ባሪያ ነው፣ ከነባራዊ ሁኔታ የራቀ ሰው ነው። ስለዚህ አማራን አሸንፍለሁ ብሎ ማሰቡ እራሱ እዩ ጩፍን ያስመሰግናል። እንዴኤኤኤ

ሀይለኛ ጫት ነው ከጀዋር ጋር የቃመው!

በሱ እቤት እኮ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልኩ እሸውዳቸው እና ወደሆነቦታ እወስዳቸውና ጆከር እስባለሁ ማለቱ ነው። ህፃን!! :lol: :lol:

ድሮም ነጭ እና አረብ አምላክ ያለው ግለሰብ እራሱ ተዋርዶ ሰው ያሸማቅቃል!!

Re: በሬ ሆይ ሳሩን አየህና..... ዐብይ ሆይ ሥልጣን አየህና ማዕበሉን ሳታይ....

Posted: 22 May 2022, 20:34
by Abere
:lol: :lol:
ሰውዬ ጴንጤ ሳይሆን ውሐቢ እስላማዊ ኦሮሙማ ነው። እያጨብረበረ ነው። ጸረ-ቤተ ክርስቲያን ነው። ጴንጤ ሱሴ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ሱሴ ነገር ነው። ብዙ ጴንጤዎች ይደግፉታል ጴንጤ ነኝ ስላለብቻ። ሳያውቁት ሿሿ ሰርቶ እስላማዊ ኦሮሙማ እንድከተሉ አድርጓቸዋል። ጴንጤ ነፍሱን አያውቅ አዩ ጩፋ በካራቲ የሚዘርረው። :mrgreen:
union wrote:
22 May 2022, 18:48