እንዴት አብይ ከይሳያስ ተታረቀ፣?
Posted: 21 May 2022, 13:44
ዶክተር አብይ፣ ለይሳያስ መልክት ላከበት በዳምን እንደሚስጠው፣ ይሳያስ ከድሮም የሚጠይቀው የነበረው በዳሜን መልሱልኝ ብሎ ነበር ትግሬዎችም በዳሜን ቢስጡት ይታረቃቸው ነበር።
እና ከዚህ ትልቅ ትምህርት እንወስድ ለመታረቅ የፈለገ ስው፣ የተቀየመውን ስው ካሳ መክፈል አለበት።
አሁንም ኤርትራኖች ስላም ከፈለጉ ይህንን ማረግ አለባቸው።
፩ኛ ጠቅላላ በጦርነት የያዙትን መሬት ለቀው መወጣት አለባቸው
፪ተኛ የአማርን ጦር ማስልጠን ማቆም አለባቸው። ማስልጠን ካለባቸው ገበሬዎችን ፣ የፈረደበትን ግድብ እንዴት እንደሚስራ ማስልጠን እንጂ ጦር ማስልጠን የለባቸውም
፫ተኛ ምን ያህል ከኢትዬዽያ አብይ ጋራ ቀሬቤታ አለን ቢሉም በኢትዬዽያ የውስጥ ጉዳይ መግባት የለባቸውም
፬ተኛ አፍ እላፊ ማቆም አለባቸው። ስድቡን ምን አመጣው።
በትግሬዎች በኩል
ቂም በቀሉን ተተው ምህረት ማወረድ አለባችው
ትግሬዎችም መሳደብ ማቆም አለባቸው ጦራቸውንም ከድንበር ማንሳት አለባቸው ። ሁለቱም ጦሮች ከደንበር ጦራቸውን ማንሳት አለባቸው። ሕዝቡ እንደፈለገው ይለፍ ልክ እንደ አንድ ሕዝብ ።
ኤርትራን ኢትዬዽያ ከታረቁ ፣ ትግሬዎችና ኤርትራኖች የማይታረቁበት ጉዳይ የለም ። አንድ ግዜ ሁለቱ አገሮች በፍፁም የማይታረቁ ይመስል ነበር አሁን ግን ተታርቀዋል።
እንግዲህ ይህንን አላረግም አልስማም የሚል ካለ ነገ በኔ ነው። በኋላ ማንም አነገረኝም እንዳይል።