ምነው ፋፎ ሕዝብ ባያስጨርስ ፣ ለምን ወልቃይትን ለቆ ወድ ቦታው አይመለስም።
Posted: 21 May 2022, 10:57
ፋኖ ወደደም ጠላ ወልቃይት ወድ ትግሬዎቹ ይመለሳል። ስለዚህ ሕዝብ ሳያልቅ ጎንደርም ሳተደመሰስ ለምን ከቅሌት በፊት ዶክተር አብይን ስምቶ ከወልቃይት ወጥቶ ትጥቁን አይፈታምና ወደ ስላሙ ለምን አይመለስም ። ያለበለዚያ ወልቃይትን ብቻ አይደለም ብዙ መሬቶችን ያጣል ብዬ ስነግራቸሁ በደስታና በሆታ ነው። ቀጥሉበት የዋጋቹሁን ታገኛላቹሁ።
ይልቁንስ እናንተ ጋራ ቲድየፍ ከሚዋጋ ፣ ወድ ኤርትራ እንዲያቀና መንገድ ስጡትና ይገስግስ። ለምን ለኤርትራ መስዋት ፊዳ ትሆናላችሁ፣
ምከረው ምክረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው።
ይልቁንስ እናንተ ጋራ ቲድየፍ ከሚዋጋ ፣ ወድ ኤርትራ እንዲያቀና መንገድ ስጡትና ይገስግስ። ለምን ለኤርትራ መስዋት ፊዳ ትሆናላችሁ፣
ምከረው ምክረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው።