Page 1 of 1
How is it possible for a simple lady, Menen Haile, to have meetings with Eritrea's No. 2 & 3 powerful men?
Posted: 20 May 2022, 14:07
by sarcasm
How is it possible for a simple lady to have meetings with Eritrean No.2 and No. 3 most powerful people - the Chief of Staff and Minister of Finance?! በኢሳያስ አማካይነት ለጀነራል ተፈራ ማሞ በሚስትነት የተበረከተች የሻቢያ ተላላኪ ናት።
በኤርትራ ቆይታዬ
ታላቁን የኤርትራ ጠቅላይ ጦር አዛዥ ጀነራል ፊሊጶስን እና የኤርትራ የገንዘብና ቁጠባ ሚኒስትሩን አቶ ሀጎስ ገብረህይወትን እድል ቀንቶኝ ለማግኘት ችያለሁ ።
ይህን ጀግና ታጋይ ሀጎስ ገብረ ህይወት አሜሪካ እቀባ ጠለች አሉ!!
የሚገርመው ነገር ጁንታ ማለሊትን ከሰውም አይቆጥሯቸውም በበታችነት ስሜት የተወጠሩ መሆናቸውን ጠንቅቀው ያውቃሉ
ጁንታ እንደምትቀበር የትም እንደማትደርስ እና እኛ ደግሞ በህብረት የቀርን አፍሪካን እድገት በሓባር እንደምናመጣ ተናግረዋል !!!
የሚገርመኝ አሜሪካ የተባለች የጁንታ ባል እቀባ ማድረጓ ነው የቁጠባ ሚንስትር ላይ እቀባ ምን ይሉታል
የጁንታ አመራሮች በጣም የሚፈሯቸው የኤርትራ ባለስልጣናት አሜሪካ ለተባለች ባላቸው እየነገሩ እቀባ እንደሚያስደርጉ የታወቀ ነው
በሚገርመው ይህ ጀግና እንኳን የዘረፈው ሊኖረው ለሀገሩ ሲል አሜሪካ ባፍጫሽ ቁሚ ብሎ ወደሀገሩ ገብቶ የተዋጋ ነው!!!
ሰርቆ አደር ጁንታ ሁሉ እንደራሱ ይመስለዋል
Please wait, video is loading...

Re: How is it possible for a simple lady, Menen Haile, to have meetings with Eritrea's No. 2 & 3 powerful men?
Posted: 20 May 2022, 14:36
by Sam Ebalalehu
I like her, Eden. What she had written does not depict “የተበረከተች ሚስት,” whatever that means. It rather proves she is an enlightened woman. By the way Eden, as a woman, you should not imply a woman is a commodity, who could be given as a charity for powerful men. It was not something happened as you reporting ; it was something your “ fertile” mind created to make a political score. If that was done by a man, it couldn’t be that much troubling. But by a woman ?
Just take one of her sentence “ የቁጠባ ሚኒሰተር ላይ እቀባ ምን ይሉታል.” It shows she has a better brain than the combined Biden administration advisors who advised him regarding the Ethiopian and Eritrean issue. I like her as I said. She is not only beautiful, but also has a magnificent brain.
Re: How is it possible for a simple lady, Menen Haile, to have meetings with Eritrea's No. 2 & 3 powerful men?
Posted: 20 May 2022, 14:38
by TesfaNews
Are you Jealous?
Re: How is it possible for a simple lady, Menen Haile, to have meetings with Eritrea's No. 2 & 3 powerful men?
Posted: 20 May 2022, 14:44
by ZEMEN
There is a serious problem in Abiy led Ethiopia; how do you arrest General Tefera Mamo while you let go the sub-human Sibhat Nega? I will be very surprised if Abiy lasts this year.
Re: How is it possible for a simple lady, Menen Haile, to have meetings with Eritrea's No. 2 & 3 powerful men?
Posted: 20 May 2022, 19:30
by sarcasm
ጀነራሉ ስስ ብልቱ ተይዞ እየተጎተተ ነው

ኣየ ስዩም
When did they get married btw?
I have a hunch - she's just a ውሽማ but that's not my business
Re: How is it possible for a simple lady, Menen Haile, to have meetings with Eritrea's No. 2 & 3 powerful men?
Posted: 02 Jun 2022, 09:57
by sarcasm
ሻዕብያ የስለላ መረቡን እንዴት እንደሚዘረጋ ተመልከቱ
መነን ሃይለ - እታለም ሓይለማርያም ይመር በሚል ስም ፓስፖርት ወጥቶላት እስከዛሬ ስትሰልል ኖረች።
ከፊሊፖስ ወልደዮሓንስ የተሰጣት ተልእኮ እስከ ተፈራ ማሞ ስንቱን ጀነራል ሱሪው ውስጥ ያለው ሚስጥር ሳይቀር አስዘረገፈች!! ሻዕብያ ሴቶችን እንዴት ለስለላ እንደሚጠቀም ከዚ በፊት በሰፊው ገልጨ ነበር።
ከኢትዮጵያ በተጨማሪ በሱዳን; በሶማልያ; በኬንያ: በጅቡቲ .... እስከ አንጎላ የሚዘረጋ መረብ ይዞ ነው የሚንቀሳቀሰው።
የሰሀራ በረሀን ሕገወጥ የሰውና የመሳርያ ዝውውርም የሚያካሂደው በዚ የስለላ መረብ በመታገዝ ነው።
ኤርትራ ሰላይ እንጂ ተቃዋሚ እንዴሌላትም እያስተዋላቹ።
እምደንቅ ኖ
https://www.facebook.com/photo?fbid=103 ... 7810671995
Re: How is it possible for a simple lady, Menen Haile, to have meetings with Eritrea's No. 2 & 3 powerful men?
Posted: 02 Jun 2022, 10:03
by ZEMEN
sarcasm wrote: ↑02 Jun 2022, 09:57
ሻዕብያ የስለላ መረቡን እንዴት እንደሚዘረጋ ተመልከቱ
መነን ሃይለ - እታለም ሓይለማርያም ይመር በሚል ስም ፓስፖርት ወጥቶላት እስከዛሬ ስትሰልል ኖረች።
ከፊሊፖስ ወልደዮሓንስ የተሰጣት ተልእኮ እስከ ተፈራ ማሞ ስንቱን ጀነራል ሱሪው ውስጥ ያለው ሚስጥር ሳይቀር አስዘረገፈች!! ሻዕብያ ሴቶችን እንዴት ለስለላ እንደሚጠቀም ከዚ በፊት በሰፊው ገልጨ ነበር።
ከኢትዮጵያ በተጨማሪ በሱዳን; በሶማልያ; በኬንያ: በጅቡቲ .... እስከ አንጎላ የሚዘረጋ መረብ ይዞ ነው የሚንቀሳቀሰው።
የሰሀራ በረሀን ሕገወጥ የሰውና የመሳርያ ዝውውርም የሚያካሂደው በዚ የስለላ መረብ በመታገዝ ነው።
ኤርትራ ሰላይ እንጂ ተቃዋሚ እንዴሌላትም እያስተዋላቹ።
እምደንቅ ኖ
https://www.facebook.com/photo?fbid=103 ... 7810671995
You are dumber that i thought. Do you really believe this garbage? I am starting to understand the root cause of the Tigryans. wow!