አቶ አቡዋሯ
ደደብ ብዬ ላልፍህ ፈልጌ ፣ ግን ከመቶ አማራ ዘጠና ስባቱ እንዳንተ ስለሚያስብ ፣ አገራችንን ወደ ወኋላ የጎተተው ፣ በድህነት ያስቀረን እንዳንተ ያለ አስተሳስብ ያላቸው የአማራ ጎሶኞች ናቸው።
የአንተ አያቶችና አባቶች በፊት ፣ ሽማኔውን ዶርዜ፣ ነጋዴውን የሆነ ነገር ነካሽ፣ በረት ስራተኞችን ቀጥቃጮች ፣ ጀበና የሚስሩትን ቡዳዎች፣ አርቲስቶችን ዘማሪዎች፣ እነጥላሁን እኮ የሚያገባቸው አነበረም በሐይሌ ዘመን ። ደርግ ሲመጣ ነው ያገቡት ፣
በሐይሌ ዘመን እማሮች ክብራቸው እንዳይቀንስ ዘፋኝ አይሆኑም ነበር። በኢትዬያ የድሮ ዘፋኞች በሙሉ ኦሮሞዎች፣ ጉራጌዎች፣ ወዘተ ናቸው እንጂ አማሮች አነበሩም።
ሜሪ አርምዴም ልጅ ሳይኖራት ሞተች፣ ወዘተ
ብቻ ስራ ይናቃል፣ ስራ ከስራህ ምነው ችገራቸው እንዴ ይባላል። እንጀራ ለመጋገር እና ለመሽጥ እኮ ተደብቀህ ነበር የምታረገው በደርግ ግዜ ትርፍራፊዎች አማሮች ስለሚስድቡህ ስራ ብለው። አማራ የሚወደው ማክራየት፣ እና የመንግስት ስራተኛ መሆንና ሕዝብን እያገላቱ ጉቦ መቀበል ነው የሚፈልጉት ፣ እናም ይህ ነው በአጠቃላይ ስራቸው።
አሁን ወድ አንተ ልመለስ የአባቶች ህን ታሪክ ከጨረስኩ ዘንዳ። ምን ብለሀል ድግሪ የያዘ ተማሪ እንዴት ኮብልድንጋይ ያነጥፋል። አንትዬ አሜሪካም አገር እኮ እየተማርክ ታክሲ ተነዳለህ፣ ሻይ ቤት ተቀጥረህ ሻይ ታቀርባለህ እኮ ፣ ለምንድነው ስራ የሚናቀው። ስራው እኮ ከመንግስት ቤት በእጥፍ ነው የሚከፈልህ ፣
ደግሞ እነዚህ ወርቅዬ ስራተኞች ስለመንገድ ስራ እኮ ተምረው ከጀርመን ሀገር ነው የሚመረቁት ፣ ስርተፊኬትም የሚያገኙ ብቁ ሲቪል እንጅነሮች ናቸው። አማራ ስባት አመት የፈጀበትን እነዚህ ንቁ ትግሬዎች በሶስት ሳምንት ስርተፊኬት ይዘው መንገድ ይስራሉ። ትምረህም እኮ መንገድ ልት ስራ አይደል። እነዚህ ሴቶች በአቋራጭ ቀደሙህ እንጂ።
በሁለተኛ ደረጅ እንዳልኩህ ክፍያወ ከመንግስት ቤት በእጥፍ ስለሚበልጥ ። አንተ ድግሪ ከያዝክ በትምህርት የተካንክ ከሆንክ አስር ሆናቹ ከጥቂት አመታት ገንዘብ ካጠራቀማቹሁ በዋላ የራሳቹሁን የድንጋይ አምራች ድርጅት ማቋቋም ትችላላቹሁ እኮ ዋና መንሻ ያስፈልግሀል ድንጋይ ትጠርባለህ፣ ከዚያም ስለድንጋይ ጥቅም ይገባሀል ። ከዚያም በማሽን ስትሰራ አስር እጥፍ ታገኛለህ ማለት ነው። እንዲህ ነው እኮ አገሪቱ የምታደገው ፣ ድንጋይ ትልቅ ከብር ያለው ፣ ዋጋ ያለው መዕድን ነው ። ልክ እንደወርቅና እንደአልማዝ፣ ድንጋይ ከሌለን እኮ ቤታችንን ፎቃችንን መንገዳችንን አንስራም ማለት ነው።
እንቀጥልና ስለኬንያዎች ላሳይህ እንዴት በማሽን ድንጋዩን እንደሚሽነሽኑት።
now let me show u billion dollar query
Inside Italy's $1 Billion Marble Mountains
A slab of Carrara marble can cost up to $400 per square meter. The luxury stone comes the Apuan Alps, a mountain range in northern Tuscany that stretches for 58 km and reaches 2,000 meters high. The Carrara quarries have produced more marble than any other place on Earth. The market as a whole is worth over €1 billion ($1.1 billion) and produces 4 million tons of marble every year, with 13,000 people involved.
አሁን ደግሞ ወድ ተረት ተረት ህ እንመለስ
አንተ የምትለው በደንብ ገብቶኛል። ድንጋይ ዳቦ ነበር ፣ ግን እኔ የምልህ በአሁን ግዜም ድንጋይ ዳቦ ነው ለመስራት ካልናቕህና አቡዋሯው ካልተፀየፍክ ድንጋይ ዳቦ ይሆናል።
ይህ ከገባህ ዳቦ ተረቱን ትተህ ከተመለከት ከው በተፈጥሮ ዳቦ የሚባል ነገር የለም። ዳቦውን የሚስራው የስው ልጅ ጉልበት ነው። ያለ ስው ልጅ ጉልበትና ብልሀት ዳቦ የሚባል ነገር አይኖርም። ስንዴውን ጥሬውን አትበላው ስለዚህ ስንዴውን ፈጭተህ አቡክተህ ኩፍ አድርገህ ትጋግረዋለህ ያ ዳቦ ይሆናል።
እናም ድንጋዩን ቀጥታ አትበላውም ድንጋዩን ቆፍረህ ከተራራው ውስጥ አውጥተህ ትጠርበዋለህ ፣ ከዚያ ት ሽጠውና ገንዘብ ስታገኝ ዳቦ ተገዛለህ። ተመለከት ዳቦም ፈለግህ ደንጋይ ፈለግ ሁለቱም የአንተን ጥበብና ድካም ይፈልጋሉ እንጂ ሁለቱም ምግብ ይሆኑሀል በቀጥታ ሳይሆን ትንሽ ጉልበትና ጥበብ ጭምረህባቸው። ወርቁም፣ አልማዙም፣ ቤንዝሉም ሁሉም ነገር ስራ ይፈልጋሉ ምግብ ሆነው ልትበላቸው። ስለዚህ አንተ ስራ ስትንቅ ምግብህን ናቕህ ማለት ነው ታድያ ቤት በኩል ስርተህ ትበላለህ እግዛብሔር እኮ ጥራቹሁ በላባቹሁ ብሉ ሲል ይህንን ማለቱ ነው።
ይህንን ሳነግርህ ባልፍ እወነት ድንጋይ የድሆች አንድ ዳቦ ፈላጊዎች ስራ ነው ብለህ መና ከስማይ እንዳትጠብቅ ብዬ ነው። ስራ ስራ አይገድልህምና፣ ወይ ካልስራህ የሚስሩትን አትናቅ ምንም ለነሱ እንዳዘንክ መስለህ ክንፈር አትምጠጥ እነሱ አወቀውበታል አሜሪካ እንዳንተ ሽንት ቤት ከማጠብ ይሻላቸዋል።