Page 1 of 1

አብይ አነቃቃ እንጂ ውግያ ውስጥ ገብቶ አላዋጋም ያለው ጀነራል ተፈራ ማሞ ዛሬ ታሰረ

Posted: 16 May 2022, 17:01
by Misraq
.
.
.
ፎቶ ወዳጁ እና እዩኝ እዩኝ ባዩ የኦሮሙማ ቁንጮ አብይ አህመድ ዛሬ ጀነራል ተፈራ ማሞ እንዲታሰር አስደርጉዋል፥፥ ብልጽግና ሹማምንት እንዲሁም ጀነራሎቹ በሚሸሹበት ግዜ ከጡረታው ተመልሶ የአማራ ልዩ ሃይልን ሚሊሻውንና ፋኖን በማሰልጠን ትግሬን ድንጋይ አስነክሶ ያስወጣው ጀነራል ተፈራ ማሞ ስለሚፈሩት ከወራት በፊት ወደ አማካሪነት ሊያወርዱት ሲል አልፈልግም ብሎ ጡረታውን ቀጥሎበት ነበር፥፥

በቅርቡ ኢሳት ላይ የኢትዮጵያ መከላከያ በባህላዊ ጀነራሎችና በነጋዴ ጀነራሎች ይመራ ስለነበር ከትግራይ ወጥቶ ነበር ጠቅላዩም ለማነቃቃቅት መዝመታቸው ተገቢና ውጤታማ ነበር ነገር ግን ውግያ አልመሩም የመምራትም ብቃትና ልምድ የላቸውም ስላለ ዛሬ ታስሮዋል፥፥


Re: አብይ አነቃቃ እንጂ ውግያ ውስጥ ገብቶ አላዋጋም ያለው ጀነራል ተፈራ ማሞ ዛሬ ታሰረ

Posted: 16 May 2022, 17:16
by Halafi Mengedi
TDF lunch feasting!!!

Re: አብይ አነቃቃ እንጂ ውግያ ውስጥ ገብቶ አላዋጋም ያለው ጀነራል ተፈራ ማሞ ዛሬ ታሰረ

Posted: 16 May 2022, 17:31
by Za-Ilmaknun
Halafi Mengedi wrote:
16 May 2022, 17:16
TDF lunch feasting!!!
Man!! sometimes you are hilariously on target..:) I give you that. :lol: :mrgreen:

Re: አብይ አነቃቃ እንጂ ውግያ ውስጥ ገብቶ አላዋጋም ያለው ጀነራል ተፈራ ማሞ ዛሬ ታሰረ

Posted: 17 May 2022, 07:57
by sarcasm
Please wait, video is loading...