Page 1 of 1

እንሾሽላ

Posted: 15 May 2022, 02:17
by Horus
በጉራጌ ታሪክ እጅግ ግዙፉ የሳሙኤል ታፈሰ (ሰንሻይን) ሴት ልጅ እንሾሽላ!! እንሾሽላ ድሮ ሴት ከሰርጓ 3 ቀን ቀደም ብሎ ቤተሰብ ብቻ ለልጅቷ መሰናበቻ እንሶስላ በምታስርበት ቀን የሚደረግላት በጣም ኢሞሽናል ባህል ነው ። አሁን ለወዶችም ይደረጋል