Page 1 of 1

አብይ፥ በኢሱ፥ ላይ፥ እንደተቀለደበት፥ ማረጋገጫ፤

Posted: 14 May 2022, 21:56
by Axumezana
መሞት የሚፈልግ ሰው ካለ ለቀይ ባሕር ሊሞት ይዘጋጅ። አሁን ፈረንጆቹ ስለ የትግራይ መታነቅ ያወራሉ፤ ትግራይ የታነቀችው ለአጭር ግዜ ነው፤ ኢትዮጵያ ግን ለ፴ ዓመት ታንቃ የተነፈሰ ፈረንጅ የለም - ጠ/ሚ አቢይ