# Bring Back Our Access to Red Sea! : Ethiopia will have a sea port by the end of this war!
Posted: 14 May 2022, 21:52
ኢሱ፥ በአብይ፥መሸወዱን፥ ታች፥ያለው፥ የአብይ፥ አባባል፥ ግልጽ፥ አድርጎታል።
መሞት የሚፈልግ ሰው ካለ ለቀይ ባሕር ሊሞት ይዘጋጅ። አሁን ፈረንጆቹ ስለ የትግራይ መታነቅ ያወራሉ፤ ትግራይ የታነቀችው ለአጭር ግዜ ነው፤ ኢትዮጵያ ግን ለ፴ ዓመት ታንቃ የተነፈሰ ፈረንጅ የለም - ጠ/ሚ አቢይ