Page 1 of 1

ጨረቃ ላይ በተገኘ አፈር ተክሎችን ማብቀል ከተቻለ፤ እንደት ዴዴቢት ላይ እህል ዘርተን ማምረት አልቻልንም? ትህነግ መልስ መስጠት አለበት፡ ለምን በኢትዮጵያ ያሳብባል የእራሱን ችግር። haha

Posted: 14 May 2022, 17:21
by Abere
ጨረቃ ላይ በተገኘ አፈር ተክሎችን ማብቀል ከተቻለ፤ እንደት ዴዴቢት ላይ እህል ዘርተን ማምረት አልቻልንም? ትህነግ መልስ መስጠት አለበት፡ ለምን በኢትዮጵያ ያሳብባል የእራሱን ችግር። :mrgreen: 50 ዓመታት ክላሽ ከመሸከም ያለችግሩ ችግር ፈጥሮ ይህኔ ትግራይ ተዘርፎላት ሳይሆን ሰርታ ትቀየር ነበር። ጭራሽ ሃይለ ስላሴ እና መንግስቱ የሰጧትን ጸጋ ሁሉ ሙልጭ አድርገው አጠፉት።