The Mesgana Dancers! ስንቶቻችሁ እነዚህን ህጻናት ታስታውሳላችሁ?
የዛሬዋ ዝነኛ አርቲስት ራሄል ጌቱ ከነዚህ አንዷ ነበረች! ዘነኛዋ ሩጭ መሰረት ደፋር እስፖንሰር ታደርጋቸው ነበር !!
Re: The Mesgana Dancers! ስንቶቻችሁ እነዚህን ህጻናት ታስታውሳላችሁ?
ፋንቲሽ በቀለና ራሄል ጌቱ !
ኢትዮጵያ!
ኢትዮጵያ!