Page 1 of 1
ሌሎች ብሔረተኝነቶች ቢያንስ እኩልነትን ባይቻል ደሞ መገንጠልን ነበር የመረጡት። የአማራ ብሔረተኝነት አደገኛ የሆነው ኢትዮጵያዊነትና አማራነት 1 ነው፤ ታሪክ የአማራ ነው የሚል- ሌንጮ ለታ
Posted: 13 May 2022, 17:57
by sarcasm
"እስካሁን በኢትዮጵያ የተፈጠሩ ብሔረተኝነቶች ቢያንስ እኩልነትን ያ ባይቻል ደሞ መገንጠልን ነበር የመረጡት። የአማራ ብሔረተኝነት አደገኛ የሚያደርገው ኢትዮጵያዊነትና አማራነት አንድ ነው፤ የኢትዮጵያ ታሪክ የአማራ ታሪክ ነው የሚል . . . " አቶ ሌንጮ ለታ
Re: ሌሎች ብሔረተኝነቶች ቢያንስ እኩልነትን ባይቻል ደሞ መገንጠልን ነበር የመረጡት። የአማራ ብሔረተኝነት አደገኛ የሆነው ኢትዮጵያዊነትና አማራነት 1 ነው፤ ታሪክ የአማራ ነው የሚል- ሌን
Posted: 14 Jun 2022, 16:31
by sarcasm

ወዳጄ ❝የዘር ፖለቲካን እንቃወማለን❞ የሚል

ሰምተህ እንዳትሸወድ - አውጋዦቹ ራሳቸው እልም ያሉ ብሄርተኞች ናቸው! ❝የኢትዮጵያ ዠግና❞ እያሉ የሚያንቆላጵሷቸው ዐፄዎችም ለልሙጥ ማንነትንጂ ለኢትዮጵያዊነት እንዳልቆሙ ራሳቸው ይመሠክራሉ!
Re: ሌሎች ብሔረተኝነቶች ቢያንስ እኩልነትን ባይቻል ደሞ መገንጠልን ነበር የመረጡት። የአማራ ብሔረተኝነት አደገኛ የሆነው ኢትዮጵያዊነትና አማራነት 1 ነው፤ ታሪክ የአማራ ነው የሚል- ሌን
Posted: 14 Jun 2022, 17:55
by Abere
አማራ በነጻ የሚዘንጥበት የ sarcasm ጭንቅላት ይገርመኛል። በቁም ቅዠት የሚሰቃይ ፍጥረት።
Re: ሌሎች ብሔረተኝነቶች ቢያንስ እኩልነትን ባይቻል ደሞ መገንጠልን ነበር የመረጡት። የአማራ ብሔረተኝነት አደገኛ የሆነው ኢትዮጵያዊነትና አማራነት 1 ነው፤ ታሪክ የአማራ ነው የሚል- ሌን
Posted: 14 Jun 2022, 18:08
by ethiopianunity
The so called lencho schooling Ethiopians on ethnicity? Please!
Re: ሌሎች ብሔረተኝነቶች ቢያንስ እኩልነትን ባይቻል ደሞ መገንጠልን ነበር የመረጡት። የአማራ ብሔረተኝነት አደገኛ የሆነው ኢትዮጵያዊነትና አማራነት 1 ነው፤ ታሪክ የአማራ ነው የሚል- ሌን
Posted: 14 Jun 2022, 18:28
by Misraq
Lencho's constitution consumed millions of life, wealth and resources. He still blames Amharas after his ideology kept empowering only one ethnic group out of 86 failing to bring peace in the region. What an አስ ሆል ጋላ