Page 1 of 1

ኬርታ፤ የቅዱሱ ምድረ ከብድ ሙሉ ትንሳዔ ፕሮጀክት !!

Posted: 13 May 2022, 02:55
by Horus
የገዳሙ አስተዳዳሪ አባት ምድረ ከብድ አቦ እንደ ጽዮን ማሪያምና ቁልቢ ገብርኤል እየተከበረ ነው፣ ማለትም የምዕመኑ ቁጥር 200 ሺ፣ 300 ሺ 500 ሺ እየደረሰ ነው ። ግን ያካባቢው ያገልግሎች አቅም ከዚያ እኩል እያደገ አይደለም ። ያ ነው እነአቦነሽ አድነው ኬርታ ብለው የጀመሩት ፕሮጀክት !!! ምሳሌያችን የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ የት ነው ያለው?!!


Re: ኬርታ፤ የቅዱሱ ምድረ ከብድ ሙሉ ትንሳዔ ፕሮጀክት !!

Posted: 13 May 2022, 03:09
by Horus
የምድረ ከብድ ተወላጅዋ አቦነሽ አለ ምክንያት አልነበረም አባቷ አቶ አድነው አቦነሽ ብለው የጠሯት !! የባላገሩ ንግስት አቦነሽ አሁን በያዘችው ፕሮጀክት ሁላችንም ከኋላሽ ነን!!!



የክስታኔ ነፍስ ጣፋጯ ምናሉሽ ረታ !!!