Page 1 of 1

ሰበር ዜና : 12ኛ ክልል ሊመሠረት ነዉ

Posted: 11 May 2022, 21:21
by Thomas H
በኢትዮጵያ በርካታ ኤርትራዉያኖች እየገቡ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የራሳቸዉ የብሔር ክልል እንዲኖራቸዉ ለመንግስት ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት ኤርትራ ክልል ተብለዉ ሊመሠረቱ ነዉ ተባለ::