Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 10 May 2022, 19:38
የጎንደር እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት ይሄ ሁሉ ጥቃት ከመፈፀሙ ከሁለት አመት በፊት ሙስሊሙ ላይ የደህንነት ስጋት ስላደረበት በአስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጠው ደብዳቤ ፅፎ ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ መፍትሔ ቢጠይቅም በዝምታ ነበር ያለፉት። አስበው ፅንፈኛው ቡድን በማን አለብኝነት "ኮሮና እና እስላም ከሀገራችን ይውጣ" እያለ በአደባባይ መፈክር ሲያሰማ የከተማው አስተዳደር እንደ ሙዚቃ ደጋግሞ ሲሰማው ነበር። ለዛ ነው እዛው ያለው መንግስታዊ መዋቅርም በዚህ ጥቃት ላይ እጁ አለበት በዝምታ በማድበስበስ መታለፍ የለበትም የምንለው።
Please wait, video is loading...
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 15 May 2022, 13:34
እስላሙ አልዘመተም የዘመተዉ ኦርቶዶክሱ ነዉ። እና ወንድሙን ለመግደል ይዝመት የሆንክ ኑግ ልጥልጥ ፊት
Please wait, video is loading...