Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የኮንዶም ዋጋ አልቀመስ ማለቱ ተሰማ - Think HIV

Post by Ethoash » 06 May 2022, 20:06

90% አልቤርጎዎች፣ ቡና ቤቶች፣ የማታ የምሽት ዳንስ ቤቶች፣ የስፖርት ባሮች፣ ብቻ የዙምትና እንዱስትሪው ዘጠና በመቶ የተያዘው በአማሮች እና እራሳቸውን ዳይስፕራ ብለው የሚጠሩት አማሮች ነው። ስለዚህ ኮንዶም የለም ቡና ቤታቸው መዘጋት አለበት በቃ አለቀ ደቀቀ፣

ለምሳሌ እኔ ባለሁበት የነጮች አገር ኤሌትሪክ ከጠፋ ቡና ቤቶች በሙሉ ወተት መሽጥ አይችሉም። ለምን ማቀዝቀዣ የግድ ነው። በስንት መከራ የአለም የጤና ድርጅት መሪው ወርቃማው ቴድሮስ ያቆመውን ኤቻቪ እንደገና መልስው ሊያመጡብን ነው እንዴ ። አረ አንድ በሉዋቸው እነዚህን ስዎች።


even in GOOD USA ANY WHERE IN THE WORLD go to Arab county the first thing an Amhara open as business is bar or food restaurant that all they knew after that they start selling beer and make blood money.. even the long distance runner build his empire with hotel .

Post Reply