Page 1 of 1

የወርቅ ዱባይ ትሆናለች ይሆን or it is a fool's gold?

Posted: 06 May 2022, 17:02
by Ethoash



አያቹሁ መንግስት ይድረስልን በጥቁር ገበያ እንዳንሽጥ ይላሉ። ታድያ የታለ መንግስት ወይ ባንክ ቤቶች ይፈቀደላቸውና ውርቁን ይግዙ፣ በድጂታል መንገድ ስለሚከፍሉ ገንዘብ አለቀብኝ ወይም ገንዘቤ ተዘርፍኩ አይኖርም ሁሉም በቴሌፎኑ ገንዘቡን ያገኛል ማለት ነው።




አያቹሁ እንዴት የወርቅ መጠቆሚያውን በመጠቀም ምንም ውሃ ሳይስፈልጋቸው ወርቁን እንደሚለዩ ። አንደኛ ወርቁን ያለበትን ቦታ ይጠቁማቸዋል ሁለተኛ ወርቅ የያዘውን አፈር ይለይላቸዋል ያንን ሁሉ አፈር ከማነፈስ በቀላሉ ወርቅ አዘልን አፈር ማጠብ ይቻላል ማለት ነው። ይህም ቴክኖለጂ በጣም ርካሽ ስለሆነ እነዚህ ወርቅ አውጪዎች ገዝተው ቢጠቀሙበት ትልቅ ትርፋማ ያረጋቸዋል ። መንግስትም ድርብ እጥፍ ወርቅ ያገኛል ማለት ነው።






አይታቹሀል ሴቶቹ ወይም ወንዶቹ ወርቁን ከአፈሩ ለመለየት የሚጠቀሙበት ጎድጋዳ የብረት ቁና ፣ ቁናው ሊሙጥ ነው ግን የወርቀ መለያ ቁና ይህንን የመስላል ከስፌድ ጋራ ብዙ ይገናኛል በውሃ ውስጥ አፈሩን ሲያበጥሩት ወርቁ በወጣ ወጣ ባለው ስፌድ ላይ ይቀመጣል ልሙጥ ከሆነ ግን ከአፈሩ ጋራ ተጠራርጎ ወድ ውሃው ወንዙ ስለሚደፉት ብዙ ወርቅ በዚህ መንገድ ያመልጣቸዋልና በስፌድ ቢሞክሩት ጥሩ ነው እላለሁ። እኔን ካላመናቹሁኝ የድሮ ጠቅላይ ሚኒስተርን ደሳለኝ ሐይለማርያምን ጠይቁት።


Re: Ethiopian Gold የወርቅ ዱባይ ትሆናለች ይሆን or it is a fool's gold?

Posted: 06 May 2022, 17:56
by Ethoash
ወርቅ ያደረገ አንገት ከበድ ያለ አይን አያርፍበትም ወርቅ ምን ያህል ያስጌጠናል ሽክ በፋሽናችን ክፍል 22




ወርቅ ቆፋሪዎችም ፣ ወርቅ ቤቶችም ይህንን የኤሌትሪክ ምድጃ ቢሞክሩት ብዬ ነው ቪድዬውን የለጠፍኩት።


Re: የወርቅ ዱባይ ትሆናለች ይሆን or it is a fool's gold?

Posted: 06 May 2022, 19:04
by Ethoash
እንዴት በቀላሉ ወርቅ ጉድጉድ ለመቆፈርና ወርቅ መኖሩን አለመኖሩን ለማረጋገጥ እንዲረዳን ይህን መስሪያ በቀላሉ ስርተን ብንጠቀም እነዛ በጦር ጉድጉድን የሚምሱትን ይረዳቸው ነበር






why not change it with this


Re: የወርቅ ዱባይ ትሆናለች ይሆን or it is a fool's gold?

Posted: 07 May 2022, 10:00
by Ethoash
የባህል ወርቅ አንጣሪዎች ሜሪኩሪ ይጠቀማሉ፣ ሜሪኩሪ ያሳብዳል፣ ያልተወለድ ልጆችንም የአምሮ ዝግምተኛ ያረጋል በጣም መጥፎ መርዛማ ብረት ነው። ግን ያለ ሜሪኩሪ ወርቃቸውን መስብስብ እንዲችሉ ብዙ ዘዴዎች አሉ አንዱም ይህ ማሽኖች ናቸው እስቲ ተመልከቱት





Gold extraction with BORAX for small-scale miners -Borax - an alternative to mercury for gold extraction by small gold miner




more to come