Page 1 of 1

አስተዋይ ትግሬዎች ካሉ፤ የፋኖ ትግል መደገፍ ይገባቸዋል። ፋኖ የሚታገልው የኢትዮጵያን ጠላት ነው - የሁሉንም ዜጋ ጠላት። ፋኖ የጋራ ዓርነት ዐርበኛ ነው።

Posted: 05 May 2022, 17:11
by Abere
አስተዋይ ትግሬዎች ካሉ፤ የፋኖ ትግል መደገፍ ይገባቸዋል። ፋኖ የሚታገልው የኢትዮጵያን ጠላት ነው - የሁሉንም ዜጋ ጠላት። ፋኖ የጋራ ዓርነት ዐርበኛ ነው። ትግሬዎች ስለ ፋኖ የሚነዛውን ማንኛውንም የፕሮፓጋንዳ ወሬ መቀበል የበለጠ የሶቆቃ እና የጦርነት ዘመን መጋለጥ ነው። የስርዐተ አልበኛ ወያኔ እና ኦነግ ምክር እስከ አሁን ለትግሬ ያተረፈው ነገር የለም - ሶቆቃ ብቻ።