Page 1 of 1

ስልጤ፡ ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ! ያሳዝናል !!

Posted: 05 May 2022, 16:45
by Horus
ከዚህ ቀደም ባጭር ማሰብና በረጅም ማሰብ፣ በፍጥነትና በዝግታ ማሰብ፣ አጭር ተግባር (ታክቲክና) ረጅም ተግባር (እስትራተጂያዊ ተግባር) ያላቸው ትስስርና እንዴት ረጅም ተግባር በአጭር እንደ ሚገነባ አንስተን ነበር። አጭር፣ አሁናዊ፣ እና የችኮላ ህሳቤና ስራዎች ረጃጅም መጥፎ ውጤቶችና መዘዞችን ይወልዳሉ። ይህ ኮመን ሴንስ ዊዝደም ነው ።

ለምሳሌ ስልጤን ተመልከቱ። በስሜትና አጭር ችኩል ጸረ ክርስትና ባህሪዎቹ ሳቢያ ገና በግሩ ያልቆመው ዎራቤ ኮሌጅ የተማሪ ንቅናቄ ማዕከል እየሆነ ነው ። ክዚህ በኋላ ይህ ኮሌጅ በተማሪ የተጠላ ይሆናል ። ትግሬን ተመልከቱ ባለፉት 3 አመታት በተደጋጋሚ በሰራው ያጭር ግዜ ችኩል፣ ህሳቤና ችኩት ተግባር እጅር የተወሳሰበ የረጅም ግዜ ችግር ታቅፎ ቁጭ ብሏል ።

ጥሩ ትልቅ ነገርም፣ መጥፎ ትልቅ ነገርም ከትንሽ ሃሳብና ከትንሽ ተግባር ነው የሚያድጉት። የእለት ተለት ባህሪው የተበላሸ ካልቸርና ሃይማኖት የሚያመርቱት የረጅም ዘመን ችግር ነው ። ይህ መርህ ነው!


Re: ስልጤ፡ ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ! ያሳዝናል !!

Posted: 05 May 2022, 16:57
by ethiopianunity
The Junedin Sado-olf- silte alliance is Muslim brotherhood anti ethiopian.

I would like to know the history of what took place in 90s under tplf the slaughtering if Christians in Beshasha. Hint... Where is the heart beat of Aby? Uhm