Page 1 of 1
ኮሜዲያን እሸቱ ጉራጌ አገር ሄዶ ምን ገጠመው?
Posted: 05 May 2022, 02:41
by Horus
Re: ኮሜዲያን እሸቱ ጉራጌ አገር ሄዶ ምን ገጠመው?
Posted: 05 May 2022, 03:09
by TesfaNews
European dance in Ethiopia Dance Video for Dr. Horus. Go and write your
philosophical reply underneath my name.
Re: ኮሜዲያን እሸቱ ጉራጌ አገር ሄዶ ምን ገጠመው?
Posted: 05 May 2022, 14:09
by Horus
TesfaNews,
ዕጹብ ድንቅ! ይህ በክላሲካል ሙዚቃና ባሌ ዳንስ የተሰራው የጥንት ዘፈን 'መስከረም ሳይጠባ' ይባላል። ዘፋኙ ግርማ ነጋሽ ይባላል። ሲዘፈን በኔ ግምት አንተም እኔ የተወለድን አይመስለኝም። ይህ ዘፈን በራዲዮ ሲሰማ ቲቪ አይደለም ትራንዚስተር ራዲዮ በኢትዮጵያ አልነበረም! በኔ ግምት በኮሪያና በኮንጎ ጦርነቶች መሃል በነበረው ግዜ
ውስጥ ይመስለኛ የእንቁጣጣሽ ዋዜማ ቀኃሥ ቲያትር ውስጥ የተዘፈነው።
ካላሲካል ሙዚቃና ክላሲካል ባሌ ዳንስ እንደ ገና መጀመሩ ድንቅ ነው ። በግርማ ነጋሽ ዘፈና በሟቹ ብቸኛው የኢትዮጵያ ክላሲካል ሙዚቃ ኮምፖዘር አሸናፊ ከበደ 'ባለዋሽንቱ እረኛ' ፈታ በል! አመሰግናለሁ!
Re: ኮሜዲያን እሸቱ ጉራጌ አገር ሄዶ ምን ገጠመው?
Posted: 05 May 2022, 14:30
by Horus
Re: ኮሜዲያን እሸቱ ጉራጌ አገር ሄዶ ምን ገጠመው?
Posted: 05 May 2022, 14:45
by Horus
TesfaNews,
ኢትዮጵያ ካልቸር ጠገብ ስለሆነች ፈረንጆችም በኛ ሙዚቃ ይደንሳሉ! ይህ ዝነኛዋ ምንሹ ክፍሌ ያቀናበረችው ነው!
Re: ኮሜዲያን እሸቱ ጉራጌ አገር ሄዶ ምን ገጠመው?
Posted: 05 May 2022, 16:16
by TesfaNews
Horus wrote: ↑05 May 2022, 14:45
TesfaNews,
ኢትዮጵያ ካልቸር ጠገብ ስለሆነች ፈረንጆችም በኛ ሙዚቃ ይደንሳሉ! ይህ ዝነኛዋ ምንሹ ክፍሌ ያቀናበረችው ነው!
Re: ኮሜዲያን እሸቱ ጉራጌ አገር ሄዶ ምን ገጠመው?
Posted: 05 May 2022, 17:04
by ethiopianunity
Gurage gurage setel, Ethiopia is slipping under your finger, the same warning to other ethnic fanatics ( you are not as fanatic) It is one thing to talk about proudly on your culture and ethnicity. When the country becomes under peaceful condition, now is not the time
Re: ኮሜዲያን እሸቱ ጉራጌ አገር ሄዶ ምን ገጠመው?
Posted: 05 May 2022, 17:09
by TesfaNews
Philosopher Horus
While Animals Drive and Shop, Man Shoots Man!
Re: ኮሜዲያን እሸቱ ጉራጌ አገር ሄዶ ምን ገጠመው?
Posted: 05 May 2022, 17:14
by Horus
ethiopianunity wrote: ↑05 May 2022, 17:04
Gurage gurage setel, Ethiopia is slipping under your finger, the same warning to other ethnic fanatics ( you are not as fanatic) It is one thing to talk about proudly on your culture and ethnicity. When the country becomes under peaceful condition, now is not the time
አሁን ምን ያረጋል ፈሪ ማቀንቀኑ አይበጠስ ቅጠል ካልደረሰ ቀኑ

ኢትዮጵያ ምንም አትሆንም! የጎሳ ሌባና ተገንጣይ በራሱ ቀውስ ውስጥ ይጨማለቃል! ያ ነው እየሆነ ያለው! ደሞ ጉራጌ የሚመክርህን ስማ! በፍቅር በሰላም ሰርተህ መኖርን ተቀበል! በቃ ኢትዮጵያ ከዚህ ሺ ግዜ የባሰ መከራ ደርሶባት ያን ሁሉ የተሻገረች አገር ነች! ምስቅልቅሉ የወጣ የማንም ማሰብ የማይችል የጎሳ ስሜተኛና አላስተዋይ ነው

Re: ኮሜዲያን እሸቱ ጉራጌ አገር ሄዶ ምን ገጠመው?
Posted: 05 May 2022, 17:27
by Horus
Re: ኮሜዲያን እሸቱ ጉራጌ አገር ሄዶ ምን ገጠመው?
Posted: 05 May 2022, 17:52
by TesfaNews