የትግሬ እናቶች በየእስር ቤቱ እየታጎሩ ነው!በማ? በራሳቸው ልጅ በትህነግ!!
Posted: 04 May 2022, 23:04
ፈረንጆች ሲተርቱ where ever you go, I will be there ይላሉ። ይህን የሚሉት ስለሰው ጸባይ፣ ካራክተር እና ሱስ ሲያስቡ ነው ። ቆሻሻው ዎያኔ ለ27 አመት የኢትዮጵያን እናቶች ሲያስለቅስ የገነባው የአረመኔና ግፈኛ ካራክተሩን ተሸክሞ ትግሬ ከመሸገ በኋላ ይህው አመል ነውና፣ ይህው ካራክተር ነውና የራሱን ወላጅ እናቶቸ እስር ቤት እያጎረ ነው ። ስንቶቹ ወጣት እናቶች ስንቴ እንደ ሚደፈሩ ቤቱ ይቁጠረው! What goes around, comes around!
