Page 1 of 1
Must Watch: የአንድ ዙርባ ጫት ዋጋ 5000 ብር በመግባቱ ሰዉ ካሮት መቃም ጀመረ
Posted: 04 May 2022, 10:44
by Thomas H
አሁን ሰዉ ካሮት መቃም ስለጀመረ የአንድ ኪሎ ካሮት ዋጋ ከ70 ብር ወደ 800 ብር ገባ
Please wait, video is loading...
Re: Must Watch: የአንድ ዙርባ ጫት ዋጋ 5000 ብር በመግባቱ ሰዉ ካሮት መቃም ጀመረ
Posted: 04 May 2022, 11:39
by Abere
የካሮት ዋጋ 5000 ብር ሲደርስ ምን ሊቃም ነው? መቼም ለመጠጥ እና ለቂምሃ ሲባል ብር አይጠፋም እንዳትለኝ ብቻ።በመለስ ዜናዊ ጊዜ አብሮ ያቃቅም የነበረ ሁሉ ምን ሊውጠው ነው?
አጃኢብ ነው። በቂምሃ አርካባስ መምታት ነው እንጅ ይህን ኑሮ ያስወደደውን ነገርዮሽ ስሩን እንድነቀል።
Thomas H wrote: ↑04 May 2022, 10:44
አሁን ሰዉ ካሮት መቃም ስለጀመረ የአንድ ኪሎ ካሮት ዋጋ ከ70 ብር ወደ 800 ብር ገባ
Please wait, video is loading...