Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13073
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Watch: የአንድ ዙርባ ጫት ዋጋ 5000 ብር በመግባቱ ሰዉ ካሮት መቃም ጀመረ

Post by Thomas H » 04 May 2022, 10:44

አሁን ሰዉ ካሮት መቃም ስለጀመረ የአንድ ኪሎ ካሮት ዋጋ ከ70 ብር ወደ 800 ብር ገባ
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Must Watch: የአንድ ዙርባ ጫት ዋጋ 5000 ብር በመግባቱ ሰዉ ካሮት መቃም ጀመረ

Post by Abere » 04 May 2022, 11:39

የካሮት ዋጋ 5000 ብር ሲደርስ ምን ሊቃም ነው? መቼም ለመጠጥ እና ለቂምሃ ሲባል ብር አይጠፋም እንዳትለኝ ብቻ።በመለስ ዜናዊ ጊዜ አብሮ ያቃቅም የነበረ ሁሉ ምን ሊውጠው ነው? :mrgreen: አጃኢብ ነው። በቂምሃ አርካባስ መምታት ነው እንጅ ይህን ኑሮ ያስወደደውን ነገርዮሽ ስሩን እንድነቀል።
Thomas H wrote:
04 May 2022, 10:44
አሁን ሰዉ ካሮት መቃም ስለጀመረ የአንድ ኪሎ ካሮት ዋጋ ከ70 ብር ወደ 800 ብር ገባ
Please wait, video is loading...

Post Reply