sarcasm መረጃ ፎረም ላይ ተቀምጦ ምናምንቴ እየለጣጠፈ አገሩን ቁጭ ብሎ የፈረሰው አገር ዐልባው በአንድ አፍታ ብቻ እንደ እባብ እንቁላል የዘረገፈውን እንመልከት።
Posted: 03 May 2022, 08:46
sarcasm መረጃ ፎረም ላይ ተቀምጦ ምናምንቴ እየለጣጠፈ አገሩን ቁጭ ብሎ የፈረሰው አገር ዐልባው በአንድ አፍታ ብቻ እንደ እባብ እንቁላል የዘረገፈውን እንመልከት። እራሱ አገር አጥቶ ሌሎች አገር እንደያጡ የሚያደርግ ወያኔ።
1) ወጣት ማህበሩ ጋር ተነጋግረን በምናወጣላችሁ መስመር፣ ሁሉም ሰው ወደ ስልጠና ይገባል።" የደሴ ከተማ ህዝባዊ መጅሊስ እና ሙስሊም ወጣቶች ማህበር የአቋም መግለጫ።
2) Turkish Ministry of Foreign Affairs issued a press release regarding the killings & targeting of mosques in Gondar
3) በመንግስት መዋቅር ውስጥ የተሰገሰጉ የፀጥታ አካላት እኩይ ሴራ መሆኑ ታውቆ አፋጣኝ ምላሽ በመንግስት እንዲሰጥ እንጠይቃለን Ustaz Kamil Shamsu
4) ከሰማይ የወረደ ባንዲራ?