Re: በሃይማኖት ውስጥ የተደበቁ አሸባሪዎች ከጎንደር እስከ አዲስ አበባ፣ ከስልጤ እስከ ጂግጂጋ በሙሉ ተለቅመው ቃሊቲ ይታጎራሉ !!
S$tupid.he can’t arrest himself. PP is the author of this chaos.
-
Union
Re: በሃይማኖት ውስጥ የተደበቁ አሸባሪዎች ከጎንደር እስከ አዲስ አበባ፣ ከስልጤ እስከ ጂግጂጋ በሙሉ ተለቅመው ቃሊቲ ይታጎራሉ !!
አንተ ስቱፒድ ሊስትሮ። ይሄን ወንጀል የሚሰራው ግራኝ አብይ አህመድ መሆኑን ያዝርጥጥ ሆድህ ያውቀዋል። እና የምን ፓሊስ ሄዶ ነው አብይን ቃሊቲ የሚከተው?
-
Union
Re: በሃይማኖት ውስጥ የተደበቁ አሸባሪዎች ከጎንደር እስከ አዲስ አበባ፣ ከስልጤ እስከ ጂግጂጋ በሙሉ ተለቅመው ቃሊቲ ይታጎራሉ !!
ሆዳሞች እውሮች እኮ ናቸው። ሊስትሮ ሆረስ በጣም እየተጋጋጠ ነው ኢአር ላይ። የማይለጥፈው ጉድ የለም። መረጋጋት ተሳነው። የቋጥ የባጡን ይቀባጥራል። እንቅልፍ እምቢ ብሎታል። ድሮስ ሌባ።
ግራኝ አብይ አህመድ ብር እያሳያ ያጦዛቸዋል ብርሀኑ እና ሊስትሮ ሆረስን