Page 1 of 1
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት 'Mute' ላይ ነው!
Posted: 01 May 2022, 21:58
by Horus
Re: ዲያቆን ዳንኤል ክብረት 'Mute' ላይ ነው!
Posted: 01 May 2022, 22:11
by Union
ሆዳም እና ሌባ ይተዋወቃሉ
እኔብስ እኔብስ ይሸናገላሉ
የሌባ ጋደኛ ሆዳም ነው ይላሉ
ሰርቆ ያመጣውን አብረው ይበላሉ
ሌባው ደስ ይለዋል ሆዳሙ ሲበላ
ፅድቅ ሰራሁ ይላል አምላኩን ድለላ
Re: ዲያቆን ዳንኤል ክብረት 'Mute' ላይ ነው!
Posted: 01 May 2022, 23:11
by Selam/
ፍየልማ ዘንድሮ ውድ ሆና፣ የበግ ዋጋን ቁልቁል እያየችው ነው።
Horus wrote: ↑01 May 2022, 21:58
Re: ዲያቆን ዳንኤል ክብረት 'Mute' ላይ ነው!
Posted: 02 May 2022, 03:02
by Union
በከርስ አደሮች ዘንድ አምጥቷል ድንግርታ
የብሬ መዋረድ የዳንኤል ዝምታ
በፓርላማው ታስሮ ሆድን ወዶ እያለ
ከባርነት ሞቴን እመርጣለሁ አለ።